በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ምስክርነት

ትንቢታዊ ሕልም: በክርስቶስ አካል ውስጥ ያሉ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆ ጆ ዳውሰን : በቅርብ ትንቢታዊ ሕልም አየው እሱም እኔና ባለቤቴ ወደ ድንገተኛ አደጋ የጥበቃ ክፍል ውስጥ ስንገባ ነበር ፡፡ ይህ የድንገተኛ አደጋ ክፍል እንክብካቤ በሚጠብቁ ሰዎች ተሞልቷል ፡፡  እኔና ባለቤቴ በክፍሉ ጥግ ላይ ተቀምጠን እየተመለከትን ነበር ፡፡ ከዛ ድንገት አንድ ሰው ወደ ተጠባባቂ […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው […]

READ MORE

ለተረኛው ባለ-አደራ ፣ ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከመላኩ ሲሳይ : ሕይወት ጉዞ ነው የጎዳና ላይ ጉዞ ታዲያ በዚህ ጎዳና ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል ብዙ ይኮናል ሰው በማሕጸን ጎዳና በኩል ደግሞም በሞት መንገድ አልፎ ወደ እግዚአብሔር አደባባይ ይደርሳል […]

READ MORE

ፍለጋ – ቤሪያ ቁጥር 2 1996

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

መከራ ውስጥ ጽናት(ሪቻርድ ውምብራንድ) : የሪቻርድ መልስ ግን ፈጠን ያለ ነበር ‹‹ሊመጣብኝ ያለውን መከራና ሥቃይ በሚገባ አውቀዋለሁ›› አለ ‹‹እናም እርግጥና ጽኑ ለሆነው ዘላለማዊ እውነት ዋጋ ብከፍል ይህ ለእኔ ክብሬ ደስታዬና […]

READ MORE

የወንጌላዊ ሽመልስ ምስክርነት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : በትምሕርት ቤት እያለሁ ሙሉ ጤንንት ነበረኝ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ትምህርት ቤት እግር ኳስ እንጫወት ነበር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደገባሁ እግሬን ቁርጥማት በሽታ […]

READ MORE

ዓይኔ ቢታወርም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 : የትውልድ ሥፍራዬ ክልል 11 ከፊቾ ዞን ኮዳ ቀበሌ የሚባለው ምነደር ነው በሕጻነቴ ዓይኔን ሕመም ስሰቃይ ቆይቼ በ7ዓመቴ ሁለቱም ዓይኖቼ አብጠው ፈነዱና ፈሰሰ ወላጆቼም ለሚያመልኩት ቃልቻ […]

READ MORE

ከመአት የወጣሁ እህት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

እህታችሁ ሰዓዳ መሀመድ ከጅቡቲ ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ዕድሜዬ ከመማር በቀር ለሌላ ለምንም ነገር ሳይደርስ የጫት የሲጋራ እና የመጠጥ ተገዢ ሆንኩኝ፡፡ ከዚያም ዕድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ሲደርስ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ […]

READ MORE

የወጣቱ ቢሮ – ስለአገልግሎቱ ምን ይላል? ከብርሀን መፅሔት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከብርሀን መፅሔት : ከቢሮው አስተባባሪ ጋር ከአቶ እንዳልካቸው ሳህሌ ጋር ነበር በቢሮአቸው ያደረግነው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ተስተናግዷል፡፡ ብርሀን፡- የወጣት ለክርስቶስ ዳራና እንቅስቃሴ ምን ይመስላል? አቶ እንዳልካቸው፡- የኢትዮጵያ ወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት […]

READ MORE

እራሴን እንዳልገድል ቢላዋ ከለከሉኝ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ታህሳስ 1984 ቁጥር 1 : ገና ልጅሳለሁ እግዚአብሔርን እንዲሁ እፈራዋለሁ ሃያልነቱ ታላቅነቱነና ፈዋሽነቱን  ግን አላውቅም ነበር እሱግን ቀድሞውንም ያውቀኛል ማለት እችላለሁ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language