DATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ : መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን እውነተኛ ትንቢት ቤተክርስቲያንን ያንፃል እንዲሁም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ ያደርጋል (1 ቆሮ 12፡3-7 እና 14፡3-4)። ይሁን እንጂ፣ እውነተኛ የትንቢት ስጦታ ባለበት ሁኔታ፣ የትንቢት ጸጋን ትክክል ባልሆነ መንገድ የሚጠቀሙ አይጠፉም። ለምሳሌ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነብዩ በለዓም የተሰጠውን ስጦታ ለገንዘብ ብልጽግና ሊጠቀም ሲሞክር እናያለን (ዝኁ 22፡21-39)። በዚህ የበለዓም ትረካ ውስጥ፣ ምንም እንኳ አላማው መልካም ባይሆንም፣ በለዓም ቦና ፊዴ (እውነተኛ) […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ኤዲ ሃያት : መንፈስ-መር ተሐድሶ(መነቃቃት) ወደ ሥጋዊ ስሜት ሲለወጥ እንዴት እናውቃለን? ለእኔ፣ አንድ ለመስበክ ዕቅድ በተያዘልኝ ሞቅ ባለ “የተሐድሶ” ቤተ-ክርስቲያን ዉስጥ ተከሰተ፤ በምስጋና እና በአምልኮ አገልግሎት ጊዜ፣ ሰዎች በፈንጠዝያ ስሜት እየጮኹ፣ ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና በመተላለፊያዎች ላይ እየሮጡ ነበር፤ እኔ ግን በጸጥታ እያመልክሁ ሳለ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር፤ “የማታለል ምሽጉ ኩራት ነው” ሲል ሰማሁ። ወድያውኑ ለጉባዔው ማስተላለፍ የነበረብኝን ሀሳብ ተረዳው። እርሱም፣ በመንፈሳዊ የተሐድሶ ወቅት ኩራት እንዴት ሾልኮ እደሚገባ፤ ምክንያቱ ደግሞ ከእግዚአብሔር ሀይል እና በረከት የተነሣ እንደሆነ ነው። ግለሰቦች እና አብያተ-ክርስቲያናት በህይወታቸው በተገለጠው በእግዚአብሔር ባርኮት ምክንያት የራሳቸውን የተለጠጠ የበላይነት ሃሳብና ምስል ይጨብጣሉ። ይህ ኩራት የኋላ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ራየን ልስትሬንጅ : እኛ በተሐድሶ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው። መንግሥተ ሰማይ በመንግሥቷ የግንባታ እቅዶች የታጠቁ አዳዲስ ግንበኞችን እየላከች ነው። በመንፈሴ እንዲህ የሚል ቃል ሰማሁ፣ “ለተከታዮቼ እና ጸንተው ለሚቀጥሉት አዲስ የህንፃ እቅድ እሰጣቸዋለሁ!” እነዚህ በሰማይ ተልዕኮ ያላቸው ግንበኞች በግንባር ቀደምትነት እንዲጠሩ ከቶ ያላሰቡ ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህም ልክ እንደ ዳዊት በምድረ በዳ የእግዚአብሔርን ክብር የሚፈልጉ እና የሚጠብቁ ሰዎች ይሆናሉ። ነህምያ 2፡18 ላይ የ አሁኗ ቤተ-ክርስቲያን የመነሳት እና የመገንባት ወቅት ላይ ትገኛለች። ይህም ወቅት የሚገለፀው በእነዚህ ስድስት መንገዶች ነው። አዲስ እየወጡ […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2025