በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ተሐድሶ

በምድር ላይ በጣም አደገኛ ሰዎች

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አር.ቲ. ኬንዳል: አሁን ያለንበት የተደራረበ የጭካኔ ቀውስ – የ C O V ID -19 ሁኔታ እና ህዝባዊ አመፅ በምድር ላይ ወደ ቀጣዩ የእግዚአብሔርታላቅ እርምጃ ያመራሉ የሚል እምነት አለኝ። ይህ የሚመጣው […]

READ MORE

ሁሉም ኃጥያት በ አምላክ ዕይታ እኩል ነውን ?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቢል ዊዝ : አንዳንድ ሰዎች አምላክ ሁሉን ኃጥያት በ እኩል ያያል ሲሉ ይናገራሉ ። አንዱ ኃጥያት ከሌላው አይከፋም ። እነዚህ አረፍተ ነገሮች በእውነት ልክ አይደሉም አማኝ ያልሆኑ ሰዎች ልብ ሊሉ […]

READ MORE

እውነተኛ ተሃድሶ በሚያስፍልጋችሁ ሰዓት መረዳት ያለባችሁ 5 እውነታዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ኬሮል ፒተርስ-ታንክስሊ : ቃልኪዳንን በማፈረስ የሚጠፋ ጋብቻ፡፡ የሚመራው ማህበረሰብ የጣለበትን እምነት የሚከዳ የህዝብ መሪ፡፡ ወሲባዊ ወይም የገንዘብ እንዝላልነት ውስጥ የተያዘ ፓስተር፡፡ ተሃድሶ የሚቻል ነውን? ተሃድሶ ምን ይመስላል? ወደነበረበት ለመመለስ ምን ያስፈልጋል?  የወንጌል መልእክት የኢየሱስ አጠቃላይ አገልግሎት ተሃድሶ የሚቻል እንደሆነ ነው፡፡ ኢየሱስ ወደ እርሱ የመጣው ማንንም […]

READ MORE

ይህ መለኮታዊ ቅባት እንዴት በመንፈስ ቅዱስ እሳት ሊያቀጣጥላችሁ ይችላል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሐና በትክክል መሲሑን አገኘችው እናም በዚህ ምክንያት ስለ መምጣቱ ቤዛን ለሚሹ ሁሉ የመናገር ፍላጎት ተሞላች፡፡ ኢየሱስን ያገኙት ሴቶች ታላላቅ ሰባኪዎች እና መነቃቅዮች ናቸው፡፡ በሐና ቅባት የተሞሉ በዘመናችን ያሉ ሴቶች ከእግዚአብሔር […]

READ MORE

ትንቢታዊ ቃል፡ ተራሮቻቹን ለመውረስ ጊዜው አሁን ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብራየን እና ካንዲስ ሲመንሰ : ብዙ የተራራ ሕልም እያየሁ እንደነበር በሀምሌ ወር መጨረሻ ላይ ተገነዘብኩ፡፡ በተራሮች ላይ ባንዲራዎችን እተክል ነበር ፣ የተራራ ጫፎችን ፈልጌ ሳስስ እና በተራሮቹ ላይ ስቧርቅ ራሴን አየሁ፡፡ በወቅቱ ስብሰባዎች ላይ ስለነበርኩ በተራሮች ላይ እየተጓዝኩ […]

READ MORE

መነቃቃት እየመጣ ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳኒኤል ኬ. ኖሪስ : ላለፉት በርካታ ወሮች ባገለገልኩባቸው ቦታዎች ሁሉ ቀላል ጥያቄን ጠይቄያለሁ: ”በጣም በወሳኝ እና በረጅም ጊዜ የሽግግር ወቅት ውስጥ ምን ያህል ይሰማቸዋል?” ምላሹ ሁል ጊዜ የሚያስጨንቅ ነው። በቤተክርስቲያን […]

READ MORE

መሪ ፓስተር ከመሆንዎ በፊት መጠየቅ ያለብዎት አስፈላጊ ጥያቄዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : ሁላችንም እንደምናውቀው በሺዎች የሚቆጠሩ መሪ ፓስተሮች በየ ዓመቱ የሙሉ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለቀው። ይወጣሉ፡፡ በእነዚያ ተመሳሳይ ግዜዎች ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የቤተክርስቲያን ግንባታዎች ከሦስት ዓመታት […]

READ MORE

ዛሬ ተሐድሶን ለመመልከት ለምን ተሳነን

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳንኤል ኬ. ኖሪስ : ታህሳስ 7 1941 ፤ ጃፓን ፐርል ሃርበር በሚባል ቦታ አሜሪካ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት አድርሳ ነበር ።ይህ በፓሲፊኩ የጦር ክፍል ላይ በደረሰው ጥቃት ሀገራችን 2403 ዜጎቻን አጣች።በቀጣዩ ቀን […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ያሉ ብልሹ እሴቶችን ማስወገድ ይፈልጋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋርያስ : በ 2002 ረዘም ባለ የ ጾም እና የጸሎት ጊዜ ዉስጥ በነበርኩበት ወቅት ከእኔ በላይ ከመስታወት የተሰራ ጣራ አይ ነበር፤ በአገልግሎቴ የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ሞገስ፣ ቅባት፣ ሃይል፣ የተከፈቱ በሮች፣ […]

READ MORE

መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዴሪክ ፕሪንስ : መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል? በደቡብ አፍሪካና ናሚቢያ ውስጥ ናማኳላንድ የሚባል አንድ ልዩ ቦታን የሚመለከት ምስል ላካፍላቹ። ናማኳላንድ የተለመደ ስፍራ አይደለም ምክንያቱም ለብዙ ወሮች ከሌሎች በተለየ ሁኔታ ምንም ዝናብ አያገኝም። መሬቱ በሙሉ ደረቅ፣ እርባታና እፅዋት የሌለበት ሥፍራ ነው። ይሁን […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language