በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ጸሎት

በዚህ አጋንንታዊ ስሜት ላይ በሩን ለመዝጋት የሚረዱ 4 እርምጃዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ክሪስ ቨሎተን : ቅናት ንፁህ ክፋት ነው፡፡ ከማንኛውም ኃጢአት በላይ በሕይወታችን ውስጥ ለአጋንንታዊ መናፍስት በሩን ይከፍታል፡፡  ቅናት ቃየን አቤልን እንዲገድል አነሳሳው ፣ የዮሴፍ ወንድሞች ለባርነት እንዲሸጡት እና ንጉሥ ሳኦልን ታላቅ እና በጣም ታማኝ ወታደር የሆነውን ዳዊትን […]

READ MORE

ለምን መንፈሳዊ የንግግር ሕክምና ያስፈልገኛል /ያስፈልጋችኋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቤኪ ሃርሊንግ : ሁለቱ የልጅ ልጆቼ በንግግር ህክምና ውስጥ ናቸው ፡፡ በሐቀኝነት አንዳንድ ጊዜ እኔም የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልገኝ ይሰማኛል! እናንተስ? አንደበታችሁ ችግር ውስጥ ያስገባችኋል? አውቃለሁ – የኔም! የመጽሐፈ ምሳሌ ጠቢብ […]

READ MORE

እነዚህ አስራሁለት ጸሎቶች በእናንተ ዘንድ አሉ?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በእግዚአብሔር የጸሎት ኦርኬስትራ ውስጥ እያንዳንዳችን የምንጫወትበት የራሳችን ቦታ አለን። በዚሀ ኦርኬስትራ ውስጥ የእናንተ ቦታ የቱ ጋር ነው? የትኛውን መሳሪያ ነው እናንተ የምጫወቱት? መንፈስ-ቅዱስ ደግሞ ይህንን መለኮታዊ ትርኢት እንደ እግዚአብሔር […]

READ MORE

መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዴሪክ ፕሪንስ : መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል? በደቡብ አፍሪካና ናሚቢያ ውስጥ ናማኳላንድ የሚባል አንድ ልዩ ቦታን የሚመለከት ምስል ላካፍላቹ። ናማኳላንድ የተለመደ ስፍራ አይደለም ምክንያቱም ለብዙ ወሮች ከሌሎች በተለየ ሁኔታ ምንም ዝናብ አያገኝም። መሬቱ በሙሉ ደረቅ፣ እርባታና እፅዋት የሌለበት ሥፍራ ነው። ይሁን […]

READ MORE

ጠላት የትንቢት ቃላችንን ሲያጠቃ ምን መደረግ አለበት

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ካቲ ዴግራ : ከሶስት አመት በፊት፣ የነበሩኝ አብዛኛዎቹ ትንቢታዊ መልዕክቶች ተፈጽመው አልፈዋል። የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋፋና የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በክብር ይልቅ ዘንድ፣ ጌታ ተጨማሪ የትንቢት መልዕክቶችን በህይወቴ እንዲያመጣ በጸሎት እጠይቀው ነበር። በቅዱስ ቃሉ እንደተጻፈው፤ “ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና” (1 ቆሮ 13:9)። ትንቢት ድርሻ ነው። የመጀመሪያው ድርሻ የትንቢት ተናጋሪ ሰው፣ የመልዕክትን ቃል ማድረስ ሲሆን፤ ሁለተኛው ድርሻ ደግሞ የእኛ በጸሎት፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመተባበር፣ የትንቢት ቃሉን ትርጉም መረዳት የሚያስችለንን ጸጋ በመቀበል በነፃነት እንዲገለጥ መፍቀድ ነው። ለምሳሌ ባለጠጋ እንደምንሆን የትንቢት ቃልን ብንቀበል፣ በዝምታ ቁጭ ብለን 1ሚልየን ብር ከሰማይ እንዲወርድ ወይንም ደግሞ የሆነ ሰው ትልቅ መጠን ያለው ቼክ እንዲጽፍልን መጠበቅ የለብንም። ይልቁንስ መንፈስ ቅዱስ አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን፣ የቢዝነስ ስልትንና አዳዲስ ግኝቶችን እንዲያሳየን እርሱን በጸሎት መቅረብና መጠየቅ ይኖርብናል። ብዙውን ጊዜ ባለጸጎች የምንሆነው ጌታ እንዲኖረን በፈቀደው ሃብት ለመባረክ የሚያስችለንን መንገድ እንዲያሳየን እርሱን በመፈለግ ላይ ሳለን ነው። የትንቢት ቃሉ መወራት ሲጀምር ጦርነት ይነሳል። ቃሉ በመንፈሳዊው አለም እንደተለቀቀ፣ ተቃዋሚው እና አበሮቹ በህይወታቹ በተነገረው ትንቢት ላይ አመጻን ለማወጅ መሞካራቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ እኛም በተቃርኖ፣ ጦርነትን በማወጅ መቃወምና የሚመጣውን መልዕክት ለማጥቃት የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ በስልጣን መቆጣጠር ይገባናል። ቃሉንም በኃይል መቀበል አለብን! “መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል” (ማቴ 11:12)። በዘመናዊው የኢንግልዘኛ ትጉርም “መንግሥተ ሰማያት በኃይል ተስፋፍታለች፥ በኃይልም ብርቱዎች ይናጠቋታል”  ይላል። እኛ ታድያ ብርቱዎች በመሆን ያን የተመኘነውን ነገር በኃይል፣ በጸሎት፣ በማወጅና በኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው ስልጣን መቀበል ይኖርብናል። ኢየሱስ እና አብ በነገሮች ላይ ስልጣንን በመውሰድ ለመፍጠርና ህያው ለማድረግ ተናገሩ (Speak Out, የሚለውን መፅሐፌን […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ ሃጥያተኛዋን አለም የሚወቅስበት 7 መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ […]

READ MORE

እርኩሳን መናፍስትን ከቤታችሁ እንዴት ታስለቅቃላችሁ?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት […]

READ MORE

ኢየሱስ እያለቀሰ ሳለ እናንተ አንቀላፍታችኋልን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ኬሮል ምክላውድ : ኢየሱስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርትን ከእርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደ ምትባል ሥፍራ ወሰዳቸው። እነርሱም እየሱስ በታቦር ተራራ በተለወጠ ግዜ አብረዉት የነበሩት ናቸው። ኢየሱስ በብርታት ከእርሱ ጋር በፀሎት እንዲቆሙ የፈቀደው ሦስቱ፤ […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው […]

READ MORE
!5 Keys for Dream

15 ለሕልም አተረጓጎም የሚጠቅሙ ቁልፎች

DATE : November 21, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶር. ጄምስ ጎል : በሕልም ቋንቋ ውስጥ መመላለስ እና የእግዚአብሔርን አእምሮ እና ልብ መንካት አስገራሚ እና አስደሳች ጉዞ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እርሱ በሕልም ዉስጥ የሰጠውን ራዕይ መረዳት እና መተርጎም […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language