በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ትዳር

ጋብቻ ባዶ ሲሆን

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አብሪ መፅሔት ፣ ግሩም መልዕክት : ሁለቱም ተጋብተው ለጥቂት ጊዜ አብረው ኖረዋል የግብረ ሥጋ ግቡኝነትም አድርገዋል ይሁን እንጂ ፍቅራቸው ተሟጦ አልቋል የዚያ ምክኒያት ብዙ ሊሆን ይችላል ምናልባት ከመጀመሪያው አንስቶ እነዚህ […]

READ MORE

ለትዳር ጥንቃቄ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከፀጋው ምንጭ፡- ሪነዋል ማጋዚን 1996 : የልጆቻቸውን ዕድገት የማይወዱ ወላጆች የሉም በትክክለኛው ጎዳና መራመዳቸውንም እርጠኛ መሆን ይፈልጋሉ ፡፡ ከዚህም የተነሳ በልጆቻቸው ትዳር ውስጥ እንኳ በመግባት ሊመሯቸውና ሊቆጣጠሩአቸው የሚዳዳቸው ጥቂቶች አይደሉም […]

READ MORE

ሦስቱ ጉልቻ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሦስቱ ጉልቻ _ እንዳለ ገብረመስቀል ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ሦስቱ ጉልቻ ፣ ድርብ ጋብቻ ፣ የጋብቻ ትርጉም ጋብቻ አንድ ወንድና አንዲት ሴት የሚቀራረቡበት የሚዋደዱበትና በአካል አንድት የሚኖሩበት ግላዊ […]

READ MORE

ከባለቤት ጋር የጋራ ጊዜ የለንም. . .

DATE : October 22, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አብሪ ቁጥር 4 2000 ዓ.ም : አብሪዎች ስለከፈታችሁት እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔም እስኪ በዚህ አጋጣሚ ትንሽ ልተንፍስ፡፡ ባለቤቴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጣም የተሰጡ አገልጋይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ጥሩ የሆነ የግል […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language