በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

አቃቤ እምነት

ኢየሱስ እያለቀሰ ሳለ እናንተ አንቀላፍታችኋልን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ኬሮል ምክላውድ : ኢየሱስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርትን ከእርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደ ምትባል ሥፍራ ወሰዳቸው። እነርሱም እየሱስ በታቦር ተራራ በተለወጠ ግዜ አብረዉት የነበሩት ናቸው። ኢየሱስ በብርታት ከእርሱ ጋር በፀሎት እንዲቆሙ የፈቀደው ሦስቱ፤ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ ነበሩ። እነርሱም ከኢየሱስ ጋር ቅርበት ነበራቸው። በልጆች ጫወታ ሲስቅ ሰምተውታል እንዲሁም በአልዓዛር መቃብር ስፍራ አምርሮ ሲያለቅስ አይተውትም ነበር። መልካም ሥራን ብቻ ከሚያደርገው ሰው ጋር […]

READ MORE

አስተምህሮተ እግዚአብሔርና ሥነ-ሰው ከቅደሳት መጻሕፍት አንጻር

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : 1.የእግዚአብሔር ሕልውና(መኖር) በመጽሐፍ ቅዱስ ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጀመሪያው ቁጥር ላይ የምናነበው ‹‹በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ›› የሚለውን ነው ከዚህ ቁጥር እንደምንረዳው ሰማይና ምድር ከፈጠራቸው በፊት እግዚአብሔር መኖሩን ነው ከዚህም የተነሳ ሁሉም ነገር አንድም ሳይቀር ከእነርሱ ሕልውና የመነጨ እንጂ በራሱ ሕላዊነት ያገኘ ነገር እንደሌለ እንረዳለን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በጊዜው ለነበሩት […]

READ MORE

መጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ቅርስ ቅፍርናሆም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ናሁሰናይ አፈወርቅ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 ፡ በእስራኤልና በዮርዳኖስ አካባቢ ከ100 በላይ የሚሆኑ ጥናታዊ ምክራቦች የተገኙ ሲሆን ብዙዎቹም በገሊላ አውራጃ የተገነቡ ነበሩ የሥነ ቅርስ ጠበብትም ምኩራቦችን እንደይዘታቸው ከፋፍለው አስቀምጠዋል የምኩራቦቹ ፊት ወደ እየሩሳሌም አንጻር ሆኖ ብዙዎችም ባለሦስት በር ነበሩ የመቅደስ ሥፍራ ከሚታይባቸው የገሊላ ምኩራቦች መካከል በቅፍረናሆም ያሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ቅፍረናሆም ቴስሁም በሚባል ቦታ ከገሊላ ናሕር በስተሰሜን […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox