DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግራ : ከሶስት አመት በፊት፣ የነበሩኝ አብዛኛዎቹ ትንቢታዊ መልዕክቶች ተፈጽመው አልፈዋል። የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋፋና የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በክብር ይልቅ ዘንድ፣ ጌታ ተጨማሪ የትንቢት መልዕክቶችን በህይወቴ እንዲያመጣ በጸሎት እጠይቀው ነበር። በቅዱስ ቃሉ እንደተጻፈው፤ “ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና” (1 ቆሮ 13:9)። ትንቢት ድርሻ ነው። የመጀመሪያው ድርሻ የትንቢት ተናጋሪ ሰው፣ የመልዕክትን ቃል ማድረስ ሲሆን፤ ሁለተኛው ድርሻ ደግሞ የእኛ በጸሎት፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመተባበር፣ የትንቢት ቃሉን ትርጉም መረዳት የሚያስችለንን ጸጋ በመቀበል በነፃነት እንዲገለጥ መፍቀድ ነው። ለምሳሌ ባለጠጋ እንደምንሆን የትንቢት ቃልን ብንቀበል፣ በዝምታ ቁጭ ብለን 1ሚልየን ብር ከሰማይ እንዲወርድ ወይንም ደግሞ የሆነ ሰው ትልቅ መጠን ያለው ቼክ እንዲጽፍልን መጠበቅ የለብንም። ይልቁንስ መንፈስ ቅዱስ አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን፣ የቢዝነስ ስልትንና አዳዲስ ግኝቶችን እንዲያሳየን እርሱን በጸሎት መቅረብና መጠየቅ ይኖርብናል። ብዙውን ጊዜ ባለጸጎች የምንሆነው ጌታ እንዲኖረን በፈቀደው ሃብት ለመባረክ የሚያስችለንን መንገድ እንዲያሳየን እርሱን በመፈለግ ላይ ሳለን ነው። የትንቢት ቃሉ መወራት ሲጀምር ጦርነት ይነሳል። ቃሉ በመንፈሳዊው አለም እንደተለቀቀ፣ ተቃዋሚው እና አበሮቹ በህይወታቹ በተነገረው ትንቢት ላይ አመጻን ለማወጅ መሞካራቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ እኛም በተቃርኖ፣ ጦርነትን በማወጅ መቃወምና የሚመጣውን መልዕክት ለማጥቃት የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ በስልጣን መቆጣጠር ይገባናል። ቃሉንም በኃይል መቀበል አለብን! “መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል” (ማቴ 11:12)። በዘመናዊው የኢንግልዘኛ ትጉርም “መንግሥተ ሰማያት በኃይል ተስፋፍታለች፥ በኃይልም ብርቱዎች ይናጠቋታል” ይላል። እኛ ታድያ ብርቱዎች በመሆን ያን የተመኘነውን ነገር በኃይል፣ በጸሎት፣ በማወጅና በኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው ስልጣን መቀበል ይኖርብናል። ኢየሱስ እና አብ በነገሮች ላይ ስልጣንን በመውሰድ ለመፍጠርና ህያው ለማድረግ ተናገሩ (Speak Out, የሚለውን መፅሐፌን […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ : መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን እውነተኛ ትንቢት ቤተክርስቲያንን ያንፃል እንዲሁም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ ያደርጋል (1 ቆሮ 12፡3-7 እና 14፡3-4)። ይሁን እንጂ፣ እውነተኛ የትንቢት ስጦታ ባለበት ሁኔታ፣ የትንቢት ጸጋን ትክክል ባልሆነ መንገድ የሚጠቀሙ አይጠፉም። […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ጀንቲዘን ፍራንክሊን : የኣካል ብቃት የ27 ቢልየን ዶላር ኢንደስትሪ ነው። በየ ዓመቱ መስከረም ሲጠባ በሰውነት ማጎልመሻ ቤቶች አባል የሚሆኑ ሰዎች ብዛት በእጅጉ ይጨምራል። ነገር ግን አባል ሆነው አካላቸውን ለማብቃት ከተቀላቀሉት መካከል 80% ያክል […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ሼን ፊልፖት : ዮሴፍ የሁለተኛ ልጁን ስም ኤፍሬም ብሎ ነበር የጠራው እንዲህ ሲል ፦ “እግዚአብሔር በመከራዬ አገር ፍሬአማ አደረገኝ”።(ዘፍ 41 ፡ 52) ዮሴፍ የቀረዉን ሕይወቱን የኖረው መከራን በተቀበለበት ምድር ነበር።”መከራ” ትርጉሙ ብዙ ነው፤ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ኤዲ ሃያት : መንፈስ-መር ተሐድሶ(መነቃቃት) ወደ ሥጋዊ ስሜት ሲለወጥ እንዴት እናውቃለን? ለእኔ፣ አንድ ለመስበክ ዕቅድ በተያዘልኝ ሞቅ ባለ “የተሐድሶ” ቤተ-ክርስቲያን ዉስጥ ተከሰተ፤ በምስጋና እና በአምልኮ አገልግሎት ጊዜ፣ ሰዎች በፈንጠዝያ ስሜት እየጮኹ፣ ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና በመተላለፊያዎች ላይ እየሮጡ ነበር፤ እኔ ግን በጸጥታ እያመልክሁ ሳለ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር፤ “የማታለል […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶክተር ጆሴፍ ማቴራ : ኢየሱስ በአስገራሚ ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ የሚያደርጉ ሰዎች ያጋጥሙት ነበር። ይህንንም በጊዜው የነበሩት የአይሁድ መሪዎች በማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 9 – 13 እናትን እና አባትን […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶክተር ጆሴፍ ማቴራ : ኢየሱስ በአስገራሚ ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ የሚያደርጉ ሰዎች ያጋጥሙት ነበር። ይህንንም በጊዜው የነበሩት የአይሁድ መሪዎች በማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 9 – 13 እናትን እና አባትን መርዳትን […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ቻሪቲ ካያምቤ : ኢየሱስ ከሞተ፣ ከተቀበረ፣ ከሞትም ከተነሳ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ የመጨረሻ ትእዛዛትን ሰጥቶ ነበር።ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የነገራቸው ነገር አብ ቃል የገባውን እንዲጠባበቁ ነበር። አንድ ሰው ከመሄዱ በፊት የሚናገረው ነገር በጣም አስፈላጊ […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2026