በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

አቃቤ እምነት

ሳያስቡት የእግዚአብሔርን ክብር እየዘረፉ ይሆን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶግ ዌይስ ፣ ፒኤችዲ : ጌታ የመልከ ጼዴቅን መገለጥ የሰጠኝን ሌሊት ፈጽሞ አልረሳውም  በጋብቻ ውስጥ የጠበቀ ቅርርብ ላይ ለመወያየት ወደ ናፕልስ ፣ ፍሎሪዳ በመጓዝ ላይ ነበርኩ ፡፡ በበረራ ላይ ትንሽ ተኛሁ ፣ ለመጸለይም ጊዜ አገኘሁ እና በመጨረሻም እኩለ ሌሊት አካባቢ ደረስኩ ፡፡ በእረፍቴ ምክንያት በጣም ንቁ ነበርኩ ፣ ስለሆነም ጌታን ምን ማንበብ እንዳለብኝ ጠየቅሁት ፡፡ እሱም ኦሪት ዘፍጥረት 14 ን ነገረኝ ፣ከ ጌታ ጥሩ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ነበር ፡፡ ቀጥሎም የተከሰተው ነገር ሕይወቴን ለዘላለም ለውጦታል። በዚያ የሆቴል ክፍል ውስጥ ብቻዬን እግዚአብሔር በቃሉ ሊያሳየኝ የነበረው ነገር ፣ የሆነ ከእርሱ በ 20 ዓመታት ዉስጥ አይቼው እና ሰምቼው የማላውቀዉ ነገር ነበር የአራት ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅንና ከአምስት ዓመት በላይ ሴሚናርን በመጨመር፡፡ ርዕሰ ጉዳዩ? የነቢያት አገልግሎት ፣ በተለይም የእግዚአብሔርን ማስተዋል የፈለግኩበት ርዕስ ፡፡ ትንሽ መረጃን ለማግኘት ወደ ዘፍጥረት 14 ከእኔ ጋር ይሂዱ ፡፡ በአብራም ዘመን አምስት ነገሥታት ከ አራት ነገስታት ጋር የተዋጉበት ታላቅ ጦርነት ነበር (አብራም በእግዚአብሔር ከመሰየሙ በፊት) ፡፡አንድ ሠራዊት ጠላትን ድል በሚያደርግበት ጊዜ ጦርነቱን ያሸነፉት ከተሸንፉት ከብር፣ ከወርቅ፣ ከልብስ እና  ከፈረሶች መካከል እንዲሁም ከተሸናፊዎች የተያዙትን የሰው ምርኮ እንደሚወሰድ ተለምዶ ይገለፅ ነበር ፡፡ በዚህ ዘገባ ውስጥ ከተያዙትእና ከተወሰዱት አንዱ አብራም ልቡ በጣም ይወደው የነበር የወንድሙን ልጅ ሎጥ ነው ፡፡ ሎጥ በሰዶም በኮሎዶጎምር ጦርነቱን ካሸነፈው ንጉስ ይዞታ ክፍል ይኖር ነበር ፡፡ አብራም ሎጥ ምርኮኛ መሆኑን በሰማ ግዜ ማንም ማኅበራዊ ኢፍትሃዊነትን ያየ ንጉስ የሚያደርገዉን አደረገ ፡፡ የኮሚቴ ስስብሰባ ነበረው! በእርግጥ ፣ አብራም ንጉሥ ነበር ነገሥታት ደሞ ኮሚቴዎች አይልጉም ፡፡ ከሠራተኞቹን 300 […]

READ MORE

የጠጣር ልብ አደገኛ ውጤቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ለበርካታ ዓመታት በመንፈሳዊ የልብ በሽታ አደጋዎች ላይ አስተምሬያለሁ ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነብሶች እንዳሉ ተገንዝብያለሁ ይህም በብዛት ጠጣር ልብ እንዲኖራቸሁ የራሱን አስተዋፅዎ ያበረክታል፡፡ የምንኖርበት ጊዜ ልባችንን ልያጠጥር ስለሚችል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ልባችንን በትኩረት መከታተል አለብን ፡፡ በአንድ ሌሊት አይከሰትም። አንድ ሰው ከእግዚአብሄር ጋር በንቁ ጉዞ ሊኖር ይችላል ከዚያም ቀስ በቀስ ወደ ደረቅነት ወደ ሚቀዘቅቅዘውይሸጋገራል ፡፡ ትክክል የሆነውን ያውቃሉ ፡፡ ግን ከእንግዲህ ግድ የላቸውም ፡፡ ግዴለሽነት ልባቸውን ይገዛል። የሌላውን ችግር እንደራስ […]

READ MORE

በዚህ አጋንንታዊ ስሜት ላይ በሩን ለመዝጋት የሚረዱ 4 እርምጃዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ክሪስ ቨሎተን : ቅናት ንፁህ ክፋት ነው፡፡ ከማንኛውም ኃጢአት በላይ በሕይወታችን ውስጥ ለአጋንንታዊ መናፍስት በሩን ይከፍታል፡፡  ቅናት ቃየን አቤልን እንዲገድል አነሳሳው ፣ የዮሴፍ ወንድሞች ለባርነት እንዲሸጡት እና ንጉሥ ሳኦልን ታላቅ እና በጣም ታማኝ ወታደር የሆነውን ዳዊትን ለማጥፋት እንዲፈልግ አነሳሳው ፡፡ በጎዳናዎች ላይ ተሰልፈው እንደዘመሩት ሴቶች ፣ “ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ እያሉ እየተቀባበሉ ይዘፍኑ ነበር” (1ኛ ሳሙ 18፡7)፣ ብዙውን ጊዜ አንድ ሰው ከእኛ በላይ የበለጠ ትኩረትን ሲሰጠው ወይም ታዋቂ ከሆነ ቅናትን ይነሳሳል፡፡ የሳኦል ቅናት በሕይወቱ ውስጥ የእብደት እና የግድያ መንፈስ በርን ከፍቷል (1 ሳሙ 18 ይመልከቱ)፡፡ በአንድ ወቅት ትሑት የሆነ አንድ የገበሬን […]

READ MORE

10 በጉልበትዎ ለበዓል የመንበርከክዎ ምልክቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : በ ዓል ጨካኝ የአይሁድ ንጉሥ አክዓብ እና የመጥፎ ሚስቱ የሐሰት አምላክ ነበር ፣ ኤልዛቤል ፣ በነቢዩ በኤልያስ ዘመን የእስራኤልን መንግሥት ለማስቆም ሙከራ አደረገች (1 ነገሥት 18 ን ተመልከት) ፡፡ ስለሆነም ፣ በዚህ ሁከት በነገሠበት በዚህ ወቅት አብዛኞቹ አይሁዶች እምነታቸውን እና ማንነታቸውን በውጫዊ መንገድ ያቆዩ ነበር ነገር ግን የኤልዛቤልን እና ዋናውን በዓል ለማዝናናት […]

READ MORE

መሪ ፓስተር ከመሆንዎ በፊት መጠየቅ ያለብዎት አስፈላጊ ጥያቄዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : ሁላችንም እንደምናውቀው በሺዎች የሚቆጠሩ መሪ ፓስተሮች በየ ዓመቱ የሙሉ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለቀው። ይወጣሉ፡፡ በእነዚያ ተመሳሳይ ግዜዎች ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የቤተክርስቲያን ግንባታዎች ከሦስት ዓመታት በላይ አልፈው አያውቁምⵆ አንደኛው ምክንያት አብዛኛዎቹ መሪ ፓስተሮች ራሳቸውን የሚከተሉትን ጥያቄዎች በሐቀኝነት ስለማይጠይቁ ነው፡፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ የመሪነት ሚናውን ለመወጣት የሚያስችለኝን ሚና ለመውሰድ ስሜታዊ ብስለት አለኝ? […]

READ MORE

ዛሬ ተሐድሶን ለመመልከት ለምን ተሳነን

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳንኤል ኬ. ኖሪስ : ታህሳስ 7 1941 ፤ ጃፓን ፐርል ሃርበር በሚባል ቦታ አሜሪካ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት አድርሳ ነበር ።ይህ በፓሲፊኩ የጦር ክፍል ላይ በደረሰው ጥቃት ሀገራችን 2403 ዜጎቻን አጣች።በቀጣዩ ቀን ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት ጥቃቱ በአሰቃቂነቱ እና አሳፋሪነቱ የሚታወስ ነው ሲሉ ለሀገሪቱ ተናገሩ። ያም ጥቃት አሜሪካ 4 አመት ለቆየ እና 400,000 ዜጎቿን ላሳጣት አለምአቀፋዊ ግጭት ውስጥ […]

READ MORE

6 ሐሰተኞቹን ከእውነተኞቹ የትንቢት አገልግሎቶች የምንለይባቸው መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ድህረገፆች በኩል (ከአጥብያ ቤተ-ክርስቲያናት ይልቅ)፣ ለብዙሐን ሣቢ የሆኑ የትንቢት አገልግሎቶችና መንፈሳዊ መሪዎች “ትንቢታዊ አገልግሎትን” በየግል ለመስጠት ቃል በመግባት ተነስተዋል። ይህ ታድያ በብዙ ደረጃ ያሳስበኛል፣ ምክንያቱም በእነዚህ ኮንፍረንሶች ከሚካፈሉት ሰዎች መካከል አብዛኛዎቹ ጠና ያሉ የቤተ-ክርስቲያን መሪዎች ሳይሆኑ ይልቁንስ ጥልቅ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትና ግንዛቤ የሌላቸው ሕዝቦች መሆናቸው አንዱ ነው። መጋቢ (ፓስተር) በመሆን ከ1984 ጀምሮ ካሳለፍኩት ህይወት እንደተማርኩት፣ አንድን ቤት በሰዎች ጢም […]

READ MORE

በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ 3 ስህተቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋሪስ : በቅርቡ አንድ የቴሌቪዥን ሰባኪ እንዲህ ሲል ሰማሁት “እግዚአብሔር አሜሪካ ላይ የሚፈርድ ከሆነ ኢየሱስን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል።” ነገር ግን ቃሉ እንዲህ ነው የሚለው፥ “የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው።” (1 ጴጥሮስ 3:12). “ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል።” (2 ጴጥሮስ 2:9). በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚታየው የመጀመሪያው ስህተት የእግዚአብሔርን ፍርድ እና ቁጣ በተመለከተ ያለው ቸልተኝነት ነው።   የእግዚአብሔርን ፍርድ አለመረዳት የጠቀስኩት ሰባኪ መረዳቱ ሚዛናዊነት እና የእግዚአብሔር […]

READ MORE

እነዚህ አስራሁለት ጸሎቶች በእናንተ ዘንድ አሉ?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በእግዚአብሔር የጸሎት ኦርኬስትራ ውስጥ እያንዳንዳችን የምንጫወትበት የራሳችን ቦታ አለን። በዚሀ ኦርኬስትራ ውስጥ የእናንተ ቦታ የቱ ጋር ነው? የትኛውን መሳሪያ ነው እናንተ የምጫወቱት? መንፈስ-ቅዱስ ደግሞ ይህንን መለኮታዊ ትርኢት እንደ እግዚአብሔር ቃል ይመራዋል።  እኔ አስራሁለት ያህል የተለያዩ የጸሎት አይነቶችን ለይቻለሁ። ከነዚህ ውስጥ ምን ያህሉ በእናንተ ጸሎት ውስጥ ተካትተዋል?   1. ስላደረገልን ምስጋና የምስጋና ጸሎቶች በመንፈሳዊው ትርኢት ውስጥ በመጀመሪያው ረድፍ ይገኛሉ። […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ያሉ ብልሹ እሴቶችን ማስወገድ ይፈልጋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋርያስ : በ 2002 ረዘም ባለ የ ጾም እና የጸሎት ጊዜ ዉስጥ በነበርኩበት ወቅት ከእኔ በላይ ከመስታወት የተሰራ ጣራ አይ ነበር፤ በአገልግሎቴ የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ሞገስ፣ ቅባት፣ ሃይል፣ የተከፈቱ በሮች፣ ተጽዕኖ እና ሌሎችም ከሌላኛው በኩል ነበሩ። ነገር ግን እኔ ጣራ ጣራውን ሳይ እግዚአብሔር አምላክ ወደታች እንዳይ እያመለከተኝ ስለቆምኩበት መሰረት እና ስለ ባህሪዬ ይናገረኝ ነበር። በወቅቱ ጽፌው […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox