በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ቤተ-ክርስቲያን

6 የዛሬዋ ቤተ ክርስቲያን የተሃድሶ ምልክቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ራየን ልስትሬንጅ : እኛ በተሐድሶ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው። መንግሥተ ሰማይ በመንግሥቷ የግንባታ እቅዶች የታጠቁ አዳዲስ ግንበኞችን እየላከች ነው። በመንፈሴ እንዲህ የሚል ቃል ሰማሁ፣ “ለተከታዮቼ እና ጸንተው ለሚቀጥሉት አዲስ የህንፃ እቅድ እሰጣቸዋለሁ!” እነዚህ በሰማይ ተልዕኮ ያላቸው ግንበኞች በግንባር ቀደምትነት እንዲጠሩ ከቶ ያላሰቡ ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህም ልክ እንደ ዳዊት በምድረ በዳ የእግዚአብሔርን ክብር የሚፈልጉ እና የሚጠብቁ ሰዎች ይሆናሉ። ነህምያ 2፡18 ላይ የ አሁኗ ቤተ-ክርስቲያን የመነሳት እና የመገንባት ወቅት ላይ ትገኛለች። ይህም ወቅት የሚገለፀው በእነዚህ ስድስት መንገዶች ነው። አዲስ እየወጡ […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ ሃጥያተኛዋን አለም የሚወቅስበት 7 መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ የሆኑ ሌሎች በርካታ ተግባራቶች እንዳሉት መገንዘብ ይኖርብናል። በርግጥ ዛሬ ባሉት ማራኪ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ፣ መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ልብ ላይ ወቀሳን የማምጣት ተልእኮ በአብዛኛው ቸል የተባለ ይመስላል። ብዙ ሰባኪዎች የቤተ ክርስቲያናቸውን አባላትን ለማበረታታትና ለማነሳሳት ብቻ […]

READ MORE

እግዚአብሔር ስለምን በቅዱስ መንፈሱ ሊያጠምቃችሁ ይፈልጋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቻሪቲ ካያምቤ : ኢየሱስ ከሞተ፣ ከተቀበረ፣ ከሞትም ከተነሳ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ የመጨረሻ ትእዛዛትን ሰጥቶ ነበር።ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የነገራቸው ነገር አብ ቃል የገባውን እንዲጠባበቁ ነበር። አንድ ሰው ከመሄዱ በፊት የሚናገረው ነገር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። የኢየሱስ የመጨረሻ ንግግሩ “በመንፈስ ቅዱስ ከመጠመቃችሁ በፊት ወዴትም እንዳትሄዱ” የሚል ነበር። ለምንድን ነው እነደዚያ እንዲሆን ያስፈለገው? ይህ ልምምድ የእርሱ ምስክሮች ለመሆን የሚያሰፈልጋቸውን ሃይል […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox