DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ሮን አለን : ኢየሱስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ለእያንዳንዷ እስትንፋስ በከፍተኛ ስቃይ እየታገል ሣለ፣ እርሱ ማን እንደነበረ እና በወቅቱ ምን እየሆነ እንዳለ የሚያሳዩ ሰባት አጫጭርና ኃይለኛ ንግግር ተናገረ። እርሱንም በነዚህ ቃላት፣ እርሱን የሚከተሉን ሰዎችን በሙሉ ያበረታታል። ይህ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ጀንቲዘን ፍራንክሊን : የኣካል ብቃት የ27 ቢልየን ዶላር ኢንደስትሪ ነው። በየ ዓመቱ መስከረም ሲጠባ በሰውነት ማጎልመሻ ቤቶች አባል የሚሆኑ ሰዎች ብዛት በእጅጉ ይጨምራል። ነገር ግን አባል ሆነው አካላቸውን ለማብቃት ከተቀላቀሉት መካከል 80% ያክል […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶክተር ኤዲ ሂያት : በካናዳ አገር በሚገኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ውስጥ በመነቃቃት ዙሪያ አንድ ሳምንት የሚፈጅ ትምህርት በማስተምርበት ወቅት አንድ ቀን ከ ለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ራሴን ነቅቼ አገኘሁት። በአእምሮዬ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ሼን ፊልፖት : ዮሴፍ የሁለተኛ ልጁን ስም ኤፍሬም ብሎ ነበር የጠራው እንዲህ ሲል ፦ “እግዚአብሔር በመከራዬ አገር ፍሬአማ አደረገኝ”።(ዘፍ 41 ፡ 52) ዮሴፍ የቀረዉን ሕይወቱን የኖረው መከራን በተቀበለበት ምድር ነበር።”መከራ” ትርጉሙ ብዙ ነው፤ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ኤዲ ሃያት : መንፈስ-መር ተሐድሶ(መነቃቃት) ወደ ሥጋዊ ስሜት ሲለወጥ እንዴት እናውቃለን? ለእኔ፣ አንድ ለመስበክ ዕቅድ በተያዘልኝ ሞቅ ባለ “የተሐድሶ” ቤተ-ክርስቲያን ዉስጥ ተከሰተ፤ በምስጋና እና በአምልኮ አገልግሎት ጊዜ፣ ሰዎች በፈንጠዝያ ስሜት እየጮኹ፣ ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና በመተላለፊያዎች ላይ እየሮጡ ነበር፤ እኔ ግን በጸጥታ እያመልክሁ ሳለ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር፤ “የማታለል […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶክተር ጆሴፍ ማቴራ : ኢየሱስ በአስገራሚ ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ የሚያደርጉ ሰዎች ያጋጥሙት ነበር። ይህንንም በጊዜው የነበሩት የአይሁድ መሪዎች በማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 9 – 13 እናትን እና አባትን […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶክተር ጆሴፍ ማቴራ : ኢየሱስ በአስገራሚ ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ የሚያደርጉ ሰዎች ያጋጥሙት ነበር። ይህንንም በጊዜው የነበሩት የአይሁድ መሪዎች በማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 9 – 13 እናትን እና አባትን መርዳትን […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ራየን ልስትሬንጅ : እኛ በተሐድሶ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው። መንግሥተ ሰማይ በመንግሥቷ የግንባታ እቅዶች የታጠቁ አዳዲስ ግንበኞችን እየላከች ነው። በመንፈሴ እንዲህ የሚል ቃል ሰማሁ፣ “ለተከታዮቼ እና ጸንተው ለሚቀጥሉት አዲስ የህንፃ እቅድ እሰጣቸዋለሁ!” እነዚህ በሰማይ ተልዕኮ ያላቸው […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ […]
READ MORE
DATE : November 29, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2026