በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ታሪክ

መጽሐፍ ቅዱስ አውግስጦስ ቄሳርን መጥቀሱ ለምን ግድ ይለናል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ማርክ ዲሪስኮል : “በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች” (ሉቃስ 2: 1)። የሉቃስ 2 የመክፈቻ ዓረፍተ-ነገር ጸሐፊው ለታሪካዊ ዝርዝር ሁኔታ ታላቅ ትኩረት እንደሚሰጥ ያሳያል። ሉቃስ፣ ኢየሱስ በተወለደበት ጊዜ ላይ ገዢ ከነበረዉ ከአውግስጦስ ቄሳር ጋር ያስተዋውቀናል። አውግስጦስ […]

READ MORE

የማበሻውን ጨርቅ እናንሳ _ ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው : መደረቢያውን አኑሮ የማበሻውን ጨርቅ በማንሳት የደቀሙዛሙርቱን እግር አጣጥቦ ካበቃ ቡኋላ እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣተብ ይገባችሁዋል […]

READ MORE

አስተምህሮተ እግዚአብሔርና ሥነ-ሰው ከቅደሳት መጻሕፍት አንጻር

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : 1.የእግዚአብሔር ሕልውና(መኖር) በመጽሐፍ ቅዱስ ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጀመሪያው ቁጥር ላይ የምናነበው ‹‹በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ›› የሚለውን ነው ከዚህ ቁጥር እንደምንረዳው ሰማይና ምድር ከፈጠራቸው […]

READ MORE

መጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ቅርስ ቅፍርናሆም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ናሁሰናይ አፈወርቅ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 ፡ በእስራኤልና በዮርዳኖስ አካባቢ ከ100 በላይ የሚሆኑ ጥናታዊ ምክራቦች የተገኙ ሲሆን ብዙዎቹም በገሊላ አውራጃ የተገነቡ ነበሩ የሥነ ቅርስ ጠበብትም ምኩራቦችን እንደይዘታቸው ከፋፍለው አስቀምጠዋል የምኩራቦቹ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language