በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

መንፈስ ቅዱስ

መንፈስ ቅዱስ ሃጥያተኛዋን አለም የሚወቅስበት 7 መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ […]

READ MORE

እርኩሳን መናፍስትን ከቤታችሁ እንዴት ታስለቅቃላችሁ?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት […]

READ MORE

ሰማያዊ ራዕይ በገሃዱ አለም ለምን መገለጥ ያስፈልገዋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጊሌርሞ ማልዶናልዶ : መገለጥን በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን፥ 1) ጠቅላላ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ጊዜ እና ቦታ ሳይለይ ራሱን የገለጠበት ነው። 2) ልዩ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር በሆነ ጊዜ ለመረጠው ሰው ራሱን የሚገልጥበት የመገለጥ አይነት […]

READ MORE

እግዚአብሔር ስለምን በቅዱስ መንፈሱ ሊያጠምቃችሁ ይፈልጋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቻሪቲ ካያምቤ : ኢየሱስ ከሞተ፣ ከተቀበረ፣ ከሞትም ከተነሳ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ የመጨረሻ ትእዛዛትን ሰጥቶ ነበር።ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የነገራቸው ነገር አብ ቃል የገባውን እንዲጠባበቁ ነበር። አንድ ሰው ከመሄዱ በፊት የሚናገረው ነገር በጣም አስፈላጊ […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው […]

READ MORE

በመንፈሱ ቅብዓት እየረሰረሳችሁ ነው?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄ. ሊ ግሪዲ ፡ ጊዜን የኋሊት ተጉዛችሁ የመገናኛውን ድንኳን ማየት ብትችሉ በቅጽበት ትኩረታችሁን የሚስበው መቅደሱን በመኣዛ የሚያዉደው የቅብዓት ዘይት ነው። በድንኳኑ ውስጥ ያለ እቃ ሁሉ በዚህ ቅብዓት የረሰረሰ ነበር። ይህ ንጥር […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language