በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ትንቢት

አለቱን የመናገሪያ ጊዜ አሁን ነው ላልተሳኩ በዓላት
2020/5781 ትንቢታዊ ቃላት

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከርት ላንደሪ : እግዚአብሔር የወሰነው ጊዜ ለአማኞች ትልቅ በረከት ነው ፡፡ በእነዚህ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሹመት ጊዜያት በቤተሰቦቹ ውስጥበማደጎ ላደጉት ፣ የሚገለጥ ታላቅ ራዕይን እና ቅባት እንዳለ መገመት እንችላለን ፡፡የተመረጡ ወቅቶች በእግዚአብሔር የቀን መቁጠሪያ ድግሶች እና በዓላት ናቸው የሚጠቀምባቸውም ፡ እንደ ስብሰባ ሊሰበስበን። ራዕይን እና መለኮታዊ መመሪያን ለማስተላለፍ። ለአዲስ ዘመን ሊያዘጋጀን። በመገኘቱ ወደ እርሱ ቤት ሊጠራን። […]

READ MORE

ትንቢት: ጊዜው ጨለማን ዘልቀን የምንገባበት ነው

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዋንዳ አልገር አዎ ምድርን ከቧት የሚገኘውን ከባድ ጨለማ በመለማመድ ላይ ነን እኛ ሁላችንም እየተካሄደ ያለውን የብጥብጥ ማዕበል፣የሙስና ደመና እና የሚለዋወጠው የክህደት ጥላ ውጤት እየተሰማን ነው።ጨለማ የሴጣን መገኘት ብቸኛ ማሳያ እንዳይመስልክ አስተውል እሱ ብቻውን ትልቅ የጨለማ ጌታ የሆነ አለ።“ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎነበር”። (ዘፍጥረት 1፥2)ብርሀን ከመሆኑ በፊት […]

READ MORE

ትንቢታዊ ቃል፡ ተራሮቻቹን ለመውረስ ጊዜው አሁን ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብራየን እና ካንዲስ ሲመንሰ : ብዙ የተራራ ሕልም እያየሁ እንደነበር በሀምሌ ወር መጨረሻ ላይ ተገነዘብኩ፡፡ በተራሮች ላይ ባንዲራዎችን እተክል ነበር ፣ የተራራ ጫፎችን ፈልጌ ሳስስ እና በተራሮቹ ላይ ስቧርቅ ራሴን አየሁ፡፡ በወቅቱ ስብሰባዎች ላይ ስለነበርኩ በተራሮች ላይ እየተጓዝኩ መሆኔን በጭራሽ ቆም ብዪ አልተገነዘብኩትም፡፡ ስለዚህ በእርግጥም ቃሌ በዚህ ወር ከተራሮች ጋር ይያያዛል፡፡ በአንድ ህልም ጌታ “ወደ ተራራው ለመውጣት ጊዜው አሁን ነው” ሲል ሰማሁ፡፡ በሌላው ደግሞ “ተራሮቹን ለመውረስ ጊዜው አሁን […]

READ MORE

የትንቢት ማንቂያ: በጥሪዎ ውስጥ ንቁ ይሁኑ!

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቢል ዩንት : “ሕፃኑም (መጥምቁ ዮሐንስ) አደገ በመንፈስም ጠነከረ ፣ ለእስራኤልም እስከታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ” (ሉቃስ 1:80) ።በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ወንዶች ፣ ሴቶች እና ሕፃናት ለተወሰነ ለየት ያለ ወቅት የተወለዱ ይመስላል ፡፡ እነሱ ለብዙ ዓመታት አልሰሙም ነበር ፣ እናም በድንገት ፣ ስማቸው ከትውልድ እስከ ትውልድ የቤተሰቡ ቃል ሆነ። ከኢየሱስ መወለድ በኋላ እንኳን ፣ በ 12 ዓመቱ በቤተመቅደስ እስከሚታይ ድረስ አይሰማም ፡፡ እሱ ከወላጆቹ ርቆ የሄደ ያለጊዜው ማሳያ ይመስላል ፡፡ ከ 12 ዓመት እስከ 30 ዕድሜው ድረስ የጠፋ መስሎ ነበር ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሊነግረን የሚችለው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ያድገ […]

READ MORE

ትንቢታዊ ሕልም: በክርስቶስ አካል ውስጥ ያሉ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆ ጆ ዳውሰን : በቅርብ ትንቢታዊ ሕልም አየው እሱም እኔና ባለቤቴ ወደ ድንገተኛ አደጋ የጥበቃ ክፍል ውስጥ ስንገባ ነበር ፡፡ ይህ የድንገተኛ አደጋ ክፍል እንክብካቤ በሚጠብቁ ሰዎች ተሞልቷል ፡፡  እኔና ባለቤቴ በክፍሉ ጥግ ላይ ተቀምጠን እየተመለከትን ነበር ፡፡ ከዛ ድንገት አንድ ሰው ወደ ተጠባባቂ ክፍል ገብቶ አንድ ሰው አወጣ ፡፡ ከዚያም አንዲት ሴት ገብታ ሌላ ሰው አወጣች ፡፡ ከዚያ አንድ ቤተሰብ ገብቶ ሌላ ሰው አወጣ ፡፡  ከእንቅልፌ ስነሳ ጌታ የሕልሙን […]

READ MORE

6 ሐሰተኞቹን ከእውነተኞቹ የትንቢት አገልግሎቶች የምንለይባቸው መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ድህረገፆች በኩል (ከአጥብያ ቤተ-ክርስቲያናት ይልቅ)፣ ለብዙሐን ሣቢ የሆኑ የትንቢት አገልግሎቶችና መንፈሳዊ መሪዎች “ትንቢታዊ አገልግሎትን” በየግል ለመስጠት ቃል በመግባት ተነስተዋል። ይህ ታድያ በብዙ ደረጃ ያሳስበኛል፣ ምክንያቱም በእነዚህ ኮንፍረንሶች ከሚካፈሉት ሰዎች መካከል አብዛኛዎቹ ጠና ያሉ የቤተ-ክርስቲያን መሪዎች ሳይሆኑ ይልቁንስ ጥልቅ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትና ግንዛቤ የሌላቸው ሕዝቦች መሆናቸው አንዱ ነው። መጋቢ (ፓስተር) በመሆን ከ1984 ጀምሮ ካሳለፍኩት ህይወት እንደተማርኩት፣ አንድን ቤት በሰዎች ጢም […]

READ MORE

ጠላት የትንቢት ቃላችንን ሲያጠቃ ምን መደረግ አለበት

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ካቲ ዴግራ : ከሶስት አመት በፊት፣ የነበሩኝ አብዛኛዎቹ ትንቢታዊ መልዕክቶች ተፈጽመው አልፈዋል። የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋፋና የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በክብር ይልቅ ዘንድ፣ ጌታ ተጨማሪ የትንቢት መልዕክቶችን በህይወቴ እንዲያመጣ በጸሎት እጠይቀው ነበር። በቅዱስ ቃሉ እንደተጻፈው፤ “ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና” (1 ቆሮ 13:9)። ትንቢት ድርሻ ነው። የመጀመሪያው ድርሻ የትንቢት ተናጋሪ ሰው፣ የመልዕክትን ቃል ማድረስ ሲሆን፤ ሁለተኛው ድርሻ ደግሞ የእኛ በጸሎት፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመተባበር፣ የትንቢት ቃሉን ትርጉም መረዳት የሚያስችለንን ጸጋ በመቀበል በነፃነት እንዲገለጥ መፍቀድ ነው። ለምሳሌ ባለጠጋ እንደምንሆን የትንቢት ቃልን ብንቀበል፣ በዝምታ ቁጭ ብለን 1ሚልየን ብር ከሰማይ እንዲወርድ ወይንም ደግሞ የሆነ ሰው ትልቅ መጠን ያለው ቼክ እንዲጽፍልን መጠበቅ የለብንም። ይልቁንስ መንፈስ ቅዱስ አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን፣ የቢዝነስ ስልትንና አዳዲስ ግኝቶችን እንዲያሳየን እርሱን በጸሎት መቅረብና መጠየቅ ይኖርብናል። ብዙውን ጊዜ ባለጸጎች የምንሆነው ጌታ እንዲኖረን በፈቀደው ሃብት ለመባረክ የሚያስችለንን መንገድ እንዲያሳየን እርሱን በመፈለግ ላይ ሳለን ነው። የትንቢት ቃሉ መወራት ሲጀምር ጦርነት ይነሳል። ቃሉ በመንፈሳዊው አለም እንደተለቀቀ፣ ተቃዋሚው እና አበሮቹ በህይወታቹ በተነገረው ትንቢት ላይ አመጻን ለማወጅ መሞካራቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ እኛም በተቃርኖ፣ ጦርነትን በማወጅ መቃወምና የሚመጣውን መልዕክት ለማጥቃት የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ በስልጣን መቆጣጠር ይገባናል። ቃሉንም በኃይል መቀበል አለብን! “መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል” (ማቴ 11:12)። በዘመናዊው የኢንግልዘኛ ትጉርም “መንግሥተ ሰማያት በኃይል ተስፋፍታለች፥ በኃይልም ብርቱዎች ይናጠቋታል”  ይላል። እኛ ታድያ ብርቱዎች በመሆን ያን የተመኘነውን ነገር በኃይል፣ በጸሎት፣ በማወጅና በኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው ስልጣን መቀበል ይኖርብናል። ኢየሱስ እና አብ በነገሮች ላይ ስልጣንን በመውሰድ ለመፍጠርና ህያው ለማድረግ ተናገሩ (Speak Out, የሚለውን መፅሐፌን ተመልከቱ)። ድምፃችንን በማሰማት መፀለይና ቃልን በማውጣት መናገር አለብን። ኢየሱስ ሥልጣን ሰጥቶናል፣ እናም ድምጻችንን በማሰማት በመጸለይ እና የትንቢት ቃላችንን ወደ መገለጥ እንዲመጡ በመናገር ይህንን ስልጣን መቀበል ያስፈልገናል። ያለ ምንም ተግባር በዝምታ ተቀምጠን ነገሮች በታዕምር እንዲገለጡና […]

READ MORE

21 በትንቢት ማነፅ እና በማታለል መካከል ያሉ ንጽጽሮች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ : መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን እውነተኛ ትንቢት ቤተክርስቲያንን ያንፃል እንዲሁም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ ያደርጋል (1 ቆሮ 12፡3-7 እና 14፡3-4)። ይሁን እንጂ፣ እውነተኛ የትንቢት ስጦታ ባለበት ሁኔታ፣ የትንቢት ጸጋን ትክክል ባልሆነ መንገድ የሚጠቀሙ አይጠፉም። ለምሳሌ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነብዩ በለዓም የተሰጠውን ስጦታ ለገንዘብ ብልጽግና ሊጠቀም ሲሞክር እናያለን (ዝኁ 22፡21-39)። በዚህ የበለዓም ትረካ ውስጥ፣ ምንም እንኳ አላማው መልካም ባይሆንም፣ በለዓም ቦና ፊዴ (እውነተኛ) […]

READ MORE

ሰማያዊ ራዕይ በገሃዱ አለም ለምን መገለጥ ያስፈልገዋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጊሌርሞ ማልዶናልዶ : መገለጥን በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን፥ 1) ጠቅላላ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ጊዜ እና ቦታ ሳይለይ ራሱን የገለጠበት ነው። 2) ልዩ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር በሆነ ጊዜ ለመረጠው ሰው ራሱን የሚገልጥበት የመገለጥ አይነት ነው። መገለጥ በአሁን ውስጥ የእግዚአብሔርን ልብ የሚያሳየን ነው። ክስተት ደግሞ ያንን መገለጥ በተጨባጭ የሚያስረግጥልን ነው።መገለጥ እና ክስተት የማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው፤ ይህ ማለት ከመንፈሳዊ ክስተት ውጭ የሆነ […]

READ MORE

4 ትንቢታዊ ሕልምቻችሁን ለመረዳት የሚረዱ ቁልፎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ክሪስ ቫልተን ፡ በመንፈስ አለም ውስጥ ቀን ወይም ሌሊት እንደሌለ ታዉቃላቹ? እንዲያውም፣ መንፈሳቹ ሁል ጊዜ ንቁ ነው፣ ሰውነታቹ ተኝቶ ሳለ እንኳ። ከሙሉ ለሊት እንቅልፍ ዉስጥ በጦርነት እንደዘመተ ሰው ድካም እየተስማቹ ነቅታቹ ታዉቁ ይሆናል። እውነታው ግን እናንተ እንቅልፍ ብላቹ ምትሰይሙት፣ እንዲያውም መንፈሳቹ ከመንፈሳዊ አለም ጋር የሚጣመሩበት ልዩ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። ከዛ ባለፈ ግን፣ አጽናፈ ሰማይን የፈጥረ፣ ለእናንት ህይወት በእጅጉ ግድ የሚለው፤ እርሱ ሊያናግራቹ ፈልጎ ይሆናል።  ሁላችንም በታላቅ መገለጥ መጓዝ እንድንችል፣ ለሕልማችን የበለጠ ትኩረት የምንሰጥ ከሆነ ለህይወታችን ግንዛቤ እና ታዕምራዊ ስልት እንድናገኝ […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox