በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ቤተሰብ

አይሆንም ፣ ሆሊውድ ፣ ልጆቼን ሊኖራቸው አይችልም!

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳኒኤል ኬ. ኖሪስ : ባለቤቴ ትንሿን ልዕልታችንን ይዛ ወደ ውስጥ ስትገባ ፣ ከአንድ ከሚታወቅ ግለሰብ ጋር በአረንጓዴ ክፍል ውስጥ ተቀምጨ ነበር ፡፡ ከአጠገቤ የተቀመጠው ረጋ ያለ ሰዉዬ እናቷ እና እኔ ቀደም ሲል የምናውቀውን ነገር አስተዋለ ፡፡ “ያቺ ልጅ ፍጹም ቆንጆ ነች!” አለ ፡፡ በመቀጠል “እሷ በቴሌቪዥን መታየት አለባት” አለ ፡፡ በደመ ነፍስ ፣ “እኔም ለእንደዚያ ዓይነት ዓለም ማመንዘሯን በጣም እወዳለሁ”፡፡ […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው እንላቸው የነበሩ ነገሮች ወደ ኋላ ይቀራሉ። ድንግዝግዝ የነበረው ሕይወታችን በብርሃን ይሞላል። የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል? ሕይወታችሁን መጥቶ እንዲቆጣጠረው ትፈልጋላችሁ? በ1992 እግዚአብሔር ባለቤቴን የጎበኝበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም። ከዛ […]

READ MORE

ጋብቻ ባዶ ሲሆን

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አብሪ መፅሔት ፣ ግሩም መልዕክት : ሁለቱም ተጋብተው ለጥቂት ጊዜ አብረው ኖረዋል የግብረ ሥጋ ግቡኝነትም አድርገዋል ይሁን እንጂ ፍቅራቸው ተሟጦ አልቋል የዚያ ምክኒያት ብዙ ሊሆን ይችላል ምናልባት ከመጀመሪያው አንስቶ እነዚህ ሰዎች ፍቅር የላቸውም አሊያ በልጅነት ጋብተው ፍቅራቸውን ሊያዋህድ ጥንካሬ ጎሏቸዋል ወይንም የፍቅራቸውን እሳት ይበልጥ እንደማቀጣጠል በግል ሥራ ተጠምደው ባትለዋል ወይም ልጃቸውን ብቻ በመንከባከብ ጊዜአቸውን እንዲህ […]

READ MORE

ሦስቱ ጉልቻ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሦስቱ ጉልቻ _ እንዳለ ገብረመስቀል ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ሦስቱ ጉልቻ ፣ ድርብ ጋብቻ ፣ የጋብቻ ትርጉም ጋብቻ አንድ ወንድና አንዲት ሴት የሚቀራረቡበት የሚዋደዱበትና በአካል አንድት የሚኖሩበት ግላዊ ግንኙነት ሲሆን በዘመነናቸው በሚያሳዩት የጋራ ፍቅርና በሚገቡት ቃለልኪዳን እያደገ የሚሄድ ጓደኝነት ነው ክርስቲያናዊ ጋብቻ በእግዚአብሄር ቃል በአዋቂዎች ምክርና በኅብረተሰብ ሕጎች እየተጠበቀ የሚቀጥል ማኅበራዊ ተቋም ነው፡፡ […]

READ MORE

ለተረኛው ባለ-አደራ ፣ ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከመላኩ ሲሳይ : ሕይወት ጉዞ ነው የጎዳና ላይ ጉዞ ታዲያ በዚህ ጎዳና ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል ብዙ ይኮናል ሰው በማሕጸን ጎዳና በኩል ደግሞም በሞት መንገድ አልፎ ወደ እግዚአብሔር አደባባይ ይደርሳል ከዚህ ነባራዊ ሕግ የተነሳ መወለድ ማደግና መሞት የማያቋርጡ የዕለት ተዕለት ክስተቶች ናቸው፡፡ ከፅንስ ጀምሮ የሰው ልጅ ብዙ ነገሮች ይገጥሙታል በዚያው በማህጸን እንዳለ ውርጃ ቀድሞት ከሚቀጨው […]

READ MORE

ወላጆች እና ተወላጆች – ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከጌታቸው በለጠ : የየሀገሩን መንግስታት ና ወላጆች እያነጋገሩ ካሉ ዋንኛ አጀዳዎች አንዱ የወጣቶች ጉዳይ እንደሆነ የመገናኛ ብዙሃን በዕየለቱ ይነግሩናል የወጣቱን ጥፋትም እየዘረዘሩ ያስደነግጡታል ሥልጡን ነን በሚሉት የምዕራብ አገሮች ወይንም ሥልጣኔን እየደረስንበት ነን እያሉ በሚጣደፉ ታዳጊ አገሮችም ወጣቶችንም በተመለከተ የሚወራውና የሚያስተውለውንና የሚጻፈው ሀተታ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽ ‹‹ጆሮን ጭው›› ማድረግ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ዛሬ ዛሬ በወጣቶች […]

READ MORE

የሚያዳምጠንን ጆሮ የሚያስተውለንንም ልብ እንፈልጋለን

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከወላጆች ከቤተክርስቲያንም : በየትኛውም ዘመን የወጣቶች ጉዳይ ከቶም ሊዘነጋና ቸል ሊባል የሚገባው ጉዳይ እንዳልሆነ ማንም ሊስማማበት ያሻል እንደሚታወቀው በዓለማዊውም ሆነ በመንፈሳዊው መስክ የነገው ትውልድ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበትና ስኬታማ እንዲሆን የዛሬዎቹን ወጣቶች ፈር ማስጨበጥ የቤተክርስቲያ ድርሻ በተለይም የዋንኞቹ ሃላፊነት እንደሆነ ለአፍታም ሊዘነጋ አይገባም መጋቢት 25 ቀን 1991 ዓ.ም ፓስተር ስለሺና ባለቤታቸው ወ/ሮ ዓለምነሽ አሰፋ በናዝሬት ሙሉ […]

READ MORE

ሳምራዊቷ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 2 1984 ዓ.ም : አንድ ጊዜ በዮሐንስ ደቀመዝሙርና በአይሁድ መካከል ስለመዳንት ትልቅ ክርክር ተነሳ፡፡ የዮሐንስ ተከታዮችም ወደ መምህራቸው ሄደው በዮርዳኖስ ማዶ ካተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርክለት እነሆ ያጠምቃል ብዙዎችም ተከትለውታል፡፡ ሁሉም ደግሞ ፊታቸውን ወደ እርሱ መልሰዋል ይህ ነገር ታዲያ እንዴት ሊሆን ነው አሉት፡፡ በአነጋገራቸው ደስተኞች እንዳልነበሩ ለመረዳት አያዳግም፡፡ዮሐንስም ለአፍታ ያህል ይህ ሰው […]

READ MORE

ቤተሰብ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቤሪ ጋዜጣ ቁጥር2 1996 : የተባረከ ጋብቻ ‹‹የምድር ነገዶች ሁሉ በአንተ ይባረካሉ›› እግዚአብሔር ለአዳምና ለሔዋን በትንቢት መልክ የሰጣቸውን የደኅንነት ዕቅድ እውን ለማድረግ ሲያስብ ሌሎች ተጋቢዎችን መረጠ፡፡ አብርሃምንና ሣራን ከዑር እንዲወጡ በተራቸው ጊዜ እግዚአብሔር ለአብርሃም የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ የሚለውን የተስፋ ቃል ሰጠው ይህም ሰይጣንን በማሸነፍ ለዓለም ሁሉ በረከትን የሚሠጠው አዳኝ ከአብርሃም ዘር እንደሚወለድ የሚያመለክት […]

READ MORE

ከባለቤት ጋር የጋራ ጊዜ የለንም. . .

DATE : October 22, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አብሪ ቁጥር 4 2000 ዓ.ም : አብሪዎች ስለከፈታችሁት እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔም እስኪ በዚህ አጋጣሚ ትንሽ ልተንፍስ፡፡ ባለቤቴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጣም የተሰጡ አገልጋይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ጥሩ የሆነ የግል ሥራ እንሠራለሁ በኑሮ ምንም ችግር የለብንም ይሁን እንጂ ከባለቤቴ ጊዜ ማጣት የተነሣ ለራሳችንም ሆነ ለልጆችን ምንም ዓይነት ጊዜ የለንም ጥሩ መልስ አይሰጠኝም ለሰው ላማክር ይሆን […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox