በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

ጸሐፊ

toledit

ከባለቤት ጋር የጋራ ጊዜ የለንም. . .

DATE : October 22, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አብሪ ቁጥር 4 2000 ዓ.ም : አብሪዎች ስለከፈታችሁት እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔም እስኪ በዚህ አጋጣሚ ትንሽ ልተንፍስ፡፡ ባለቤቴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጣም የተሰጡ አገልጋይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ጥሩ የሆነ የግል ሥራ እንሠራለሁ በኑሮ ምንም ችግር የለብንም ይሁን እንጂ ከባለቤቴ ጊዜ ማጣት የተነሣ ለራሳችንም ሆነ ለልጆችን ምንም ዓይነት ጊዜ የለንም ጥሩ መልስ አይሰጠኝም ለሰው ላማክር ይሆን […]

READ MORE

ንስር ክርስቲያን – ትርጉም ተድላ ሲማ ብርሃን

DATE : October 22, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ንስር ክርስቲያን መፅሔት 1989 — ቁጥር 29 : ንስር የአእዋፍ ንጉስ በመባል የሚታወቅ የወፍ ዘር ነው ታላላቅ ነገስታት ንስርን ለተለያዩ ነገሮች መግለጫነት እንደ ምሳሌ ተጠቅመዋል ለነጻነት ለሥልጣን ለግርማና ለመሳሰሉት በዚህ ጹሑፍ ለግርማና ለመሳሰሉት በዚህ ጹሑፍ ግን የምናተኩረው አስገራሚ የሆነ መመሳሰል በንስር ባሕሪና በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ መኖሩን ነው በዚህች አጭር ጹሑፍ ውስጥ አምስት ነጥቦችን ብቻ እንመልከታለን፡፡ […]

READ MORE

አለቃ ታዬ እስራትና ግዞት ያልሰበረው ቅስም

DATE : October 10, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 36 : አዛውነቱ ገ/ማርያም ኪ/ማርያም ዳዊት ከመድገም ያለፈ እውቀት አልነበራቸውም ከጥቁር አፈር ታግለው የመሬትን እንብርት በመገልበጥ ሙያ ግን ተክነውበታል ያብራካቸው ክፋይ ታዬ ሞፈር ከቀንበር ማቀናጀት የማለዳ እጣክፍሉ አልነበርም ብራና ከመቃ ብዕር ከወረቀት አንጥቦ ሆሄያትን የሚያበራይ ስሉጥ የቀለም ቀንድ እንጂ፡፡እምር ታህል ልጅ እያለ ወደ ቤተክህነት ትምህርት የተላከው ታዬ ስምንት ዓመት ሲሞላው ንባብና ጽሕፈትን […]

READ MORE

እግዚአብሔር ግን . . . .

DATE : September 30, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ኮይ እና በኣል . . ቂጤ እና ቀርሜሎስ _ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 39 1992: አስክሬኑ አፈር ከለበሰ አንድ ጀንበር ዞሯል በርካታ ባለውቃቢዎች አስማተኞች ጠንቋዮች እንዲሁም ከሃምሳ የሚበልጡ የሀገር ሽማግሌዎች ተሰባስበው የሟች መንፈስ ከቤተሰቡ በአንደኛው ላይ እንዲያርፍ በሁለቱ መቅደሶች ትይዩ ቆመው ተማፅኖአቸውን ያሰማሉ ሕዝቡ ጦሩን እንደሰነገለ የ‹‹ኮይ›› ምላሽ በፍርሃት ይጠባበቃል ከአዋቂ እስከ ደቂቅ ያለው የቤተሰቡ አባል […]

READ MORE

እነዚህ አስራሁለት ጸሎቶች በእናንተ ዘንድ አሉ?

DATE : September 11, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል በእግዚአብሔር የጸሎት ኦርኬስትራ ውስጥ እያንዳንዳችን የምንጫወትበት የራሳችን ቦታ አለን። በዚሀ ኦርኬስትራ ውስጥ የእናንተ ቦታ የቱ ጋር ነው? የትኛውን መሳሪያ ነው እናንተ የምጫወቱት? መንፈስ-ቅዱስ ደግሞ ይህንን መለኮታዊ ትርኢት እንደ እግዚአብሔር ቃል ይመራዋል።  እኔ አስራሁለት ያህል የተለያዩ የጸሎት አይነቶችን ለይቻለሁ። ከነዚህ ውስጥ ምን ያህሉ በእናንተ ጸሎት ውስጥ ተካትተዋል?  1. ስላደረገልን ምስጋና የምስጋና ጸሎቶች በመንፈሳዊው ትርኢት […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox