በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

ጸሐፊ

toledit

እውነተኛ ተሃድሶ በሚያስፍልጋችሁ ሰዓት መረዳት ያለባችሁ 5 እውነታዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ኬሮል ፒተርስ-ታንክስሊ : ቃልኪዳንን በማፈረስ የሚጠፋ ጋብቻ፡፡ የሚመራው ማህበረሰብ የጣለበትን እምነት የሚከዳ የህዝብ መሪ፡፡ ወሲባዊ ወይም የገንዘብ እንዝላልነት ውስጥ የተያዘ ፓስተር፡፡ ተሃድሶ የሚቻል ነውን? ተሃድሶ ምን ይመስላል? ወደነበረበት ለመመለስ ምን ያስፈልጋል?  የወንጌል መልእክት የኢየሱስ አጠቃላይ አገልግሎት ተሃድሶ የሚቻል እንደሆነ ነው፡፡ ኢየሱስ ወደ እርሱ የመጣው ማንንም ዞር አላደረገም፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ ወደ ኢየሱስ መገኘት የገባ ማንም ከጽድቅ ውጭ ሌላ ማንኛውም ነገር ተቀባይነት አለው ብሎ አያስብም፡፡ በምንዝር እንደ ተያዘችው ሴት ታሪክ (ዮሐ 8፡2-8)፤በቤተሳይዳ በውኃ ገንዳ የነበረው የሽባ ሰው ታሪክ   (ዮሐ 5፡2-14) እና ጴጥሮስ ኢየሱስን ከከዳው […]

READ MORE

ይህ መለኮታዊ ቅባት እንዴት በመንፈስ ቅዱስ እሳት ሊያቀጣጥላችሁ ይችላል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሐና በትክክል መሲሑን አገኘችው እናም በዚህ ምክንያት ስለ መምጣቱ ቤዛን ለሚሹ ሁሉ የመናገር ፍላጎት ተሞላች፡፡ ኢየሱስን ያገኙት ሴቶች ታላላቅ ሰባኪዎች እና መነቃቅዮች ናቸው፡፡ በሐና ቅባት የተሞሉ በዘመናችን ያሉ ሴቶች ከእግዚአብሔር ጋር ፊት ለፊት ጊዜአቸውን ያሳልፋሉ የእርሱን ግርማ እየተመለከቱ፣ የከበረ መገኘቱን እየተላመዱት እና በጸሎት በኩል የልብ ምቱን እያዳመጡ፡፡ በሐና ቅባት የተሞሉት የኢየሱስን ፍቅር እውነታ በሚነድ ፍቅር […]

READ MORE

ሳያስቡት የእግዚአብሔርን ክብር እየዘረፉ ይሆን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶግ ዌይስ ፣ ፒኤችዲ : ጌታ የመልከ ጼዴቅን መገለጥ የሰጠኝን ሌሊት ፈጽሞ አልረሳውም  በጋብቻ ውስጥ የጠበቀ ቅርርብ ላይ ለመወያየት ወደ ናፕልስ ፣ ፍሎሪዳ በመጓዝ ላይ ነበርኩ ፡፡ በበረራ ላይ ትንሽ ተኛሁ ፣ ለመጸለይም ጊዜ አገኘሁ እና በመጨረሻም እኩለ ሌሊት አካባቢ ደረስኩ ፡፡ በእረፍቴ ምክንያት በጣም ንቁ ነበርኩ ፣ ስለሆነም ጌታን ምን ማንበብ እንዳለብኝ ጠየቅሁት ፡፡ እሱም ኦሪት ዘፍጥረት 14 ን ነገረኝ ፣ከ ጌታ ጥሩ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ነበር ፡፡ ቀጥሎም የተከሰተው ነገር ሕይወቴን ለዘላለም ለውጦታል። በዚያ የሆቴል ክፍል ውስጥ ብቻዬን እግዚአብሔር በቃሉ ሊያሳየኝ የነበረው ነገር ፣ የሆነ ከእርሱ በ 20 ዓመታት ዉስጥ አይቼው እና ሰምቼው የማላውቀዉ ነገር ነበር የአራት ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅንና ከአምስት ዓመት በላይ ሴሚናርን በመጨመር፡፡ ርዕሰ ጉዳዩ? የነቢያት አገልግሎት ፣ በተለይም የእግዚአብሔርን ማስተዋል የፈለግኩበት ርዕስ ፡፡ ትንሽ መረጃን ለማግኘት ወደ ዘፍጥረት 14 ከእኔ ጋር ይሂዱ ፡፡ በአብራም ዘመን አምስት ነገሥታት ከ አራት ነገስታት ጋር የተዋጉበት ታላቅ ጦርነት ነበር (አብራም በእግዚአብሔር ከመሰየሙ በፊት) ፡፡አንድ ሠራዊት ጠላትን ድል በሚያደርግበት ጊዜ ጦርነቱን ያሸነፉት ከተሸንፉት ከብር፣ ከወርቅ፣ ከልብስ እና  ከፈረሶች መካከል እንዲሁም ከተሸናፊዎች የተያዙትን የሰው ምርኮ እንደሚወሰድ ተለምዶ ይገለፅ ነበር ፡፡ በዚህ ዘገባ ውስጥ ከተያዙትእና ከተወሰዱት አንዱ አብራም ልቡ በጣም ይወደው የነበር የወንድሙን ልጅ ሎጥ ነው ፡፡ ሎጥ በሰዶም በኮሎዶጎምር ጦርነቱን ካሸነፈው ንጉስ ይዞታ ክፍል ይኖር ነበር ፡፡ አብራም ሎጥ ምርኮኛ መሆኑን በሰማ ግዜ ማንም ማኅበራዊ ኢፍትሃዊነትን ያየ ንጉስ የሚያደርገዉን አደረገ ፡፡ የኮሚቴ ስስብሰባ ነበረው! በእርግጥ ፣ አብራም ንጉሥ ነበር ነገሥታት ደሞ ኮሚቴዎች አይልጉም ፡፡ ከሠራተኞቹን 300 […]

READ MORE

የጠጣር ልብ አደገኛ ውጤቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ለበርካታ ዓመታት በመንፈሳዊ የልብ በሽታ አደጋዎች ላይ አስተምሬያለሁ ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነብሶች እንዳሉ ተገንዝብያለሁ ይህም በብዛት ጠጣር ልብ እንዲኖራቸሁ የራሱን አስተዋፅዎ ያበረክታል፡፡ የምንኖርበት ጊዜ ልባችንን ልያጠጥር ስለሚችል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ልባችንን በትኩረት መከታተል አለብን ፡፡ በአንድ ሌሊት አይከሰትም። አንድ ሰው ከእግዚአብሄር ጋር በንቁ ጉዞ ሊኖር ይችላል ከዚያም ቀስ በቀስ ወደ ደረቅነት ወደ ሚቀዘቅቅዘውይሸጋገራል ፡፡ ትክክል የሆነውን ያውቃሉ ፡፡ ግን ከእንግዲህ ግድ የላቸውም ፡፡ ግዴለሽነት ልባቸውን ይገዛል። የሌላውን ችግር እንደራስ […]

READ MORE

ትንቢታዊ ቃል፡ ተራሮቻቹን ለመውረስ ጊዜው አሁን ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብራየን እና ካንዲስ ሲመንሰ : ብዙ የተራራ ሕልም እያየሁ እንደነበር በሀምሌ ወር መጨረሻ ላይ ተገነዘብኩ፡፡ በተራሮች ላይ ባንዲራዎችን እተክል ነበር ፣ የተራራ ጫፎችን ፈልጌ ሳስስ እና በተራሮቹ ላይ ስቧርቅ ራሴን አየሁ፡፡ በወቅቱ ስብሰባዎች ላይ ስለነበርኩ በተራሮች ላይ እየተጓዝኩ መሆኔን በጭራሽ ቆም ብዪ አልተገነዘብኩትም፡፡ ስለዚህ በእርግጥም ቃሌ በዚህ ወር ከተራሮች ጋር ይያያዛል፡፡ በአንድ ህልም ጌታ “ወደ ተራራው ለመውጣት ጊዜው አሁን ነው” ሲል ሰማሁ፡፡ በሌላው ደግሞ “ተራሮቹን ለመውረስ ጊዜው አሁን […]

READ MORE

መነቃቃት እየመጣ ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳኒኤል ኬ. ኖሪስ : ላለፉት በርካታ ወሮች ባገለገልኩባቸው ቦታዎች ሁሉ ቀላል ጥያቄን ጠይቄያለሁ: ”በጣም በወሳኝ እና በረጅም ጊዜ የሽግግር ወቅት ውስጥ ምን ያህል ይሰማቸዋል?” ምላሹ ሁል ጊዜ የሚያስጨንቅ ነው። በቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉም እጆች ማለት ይቻላል እውነታውን ያረጋግጣሉ ፡፡ ብዙዎች ይህንን ሲያነቡ እርስዎም ሽግግር እየተሰማዎት እንደነበረ ሊመሰክር ይችላል። እኔ የምጽፈው ብዙዎች በግለሰብ ደረጃ የሚሰማቸው ነገር በእውነቱ […]

READ MORE

አይሆንም ፣ ሆሊውድ ፣ ልጆቼን ሊኖራቸው አይችልም!

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳኒኤል ኬ. ኖሪስ : ባለቤቴ ትንሿን ልዕልታችንን ይዛ ወደ ውስጥ ስትገባ ፣ ከአንድ ከሚታወቅ ግለሰብ ጋር በአረንጓዴ ክፍል ውስጥ ተቀምጨ ነበር ፡፡ ከአጠገቤ የተቀመጠው ረጋ ያለ ሰዉዬ እናቷ እና እኔ ቀደም ሲል የምናውቀውን ነገር አስተዋለ ፡፡ “ያቺ ልጅ ፍጹም ቆንጆ ነች!” አለ ፡፡ በመቀጠል “እሷ በቴሌቪዥን መታየት አለባት” አለ ፡፡ በደመ ነፍስ ፣ “እኔም ለእንደዚያ ዓይነት ዓለም ማመንዘሯን በጣም እወዳለሁ”፡፡ […]

READ MORE

የትንቢት ማንቂያ: በጥሪዎ ውስጥ ንቁ ይሁኑ!

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቢል ዩንት : “ሕፃኑም (መጥምቁ ዮሐንስ) አደገ በመንፈስም ጠነከረ ፣ ለእስራኤልም እስከታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ” (ሉቃስ 1:80) ።በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ወንዶች ፣ ሴቶች እና ሕፃናት ለተወሰነ ለየት ያለ ወቅት የተወለዱ ይመስላል ፡፡ እነሱ ለብዙ ዓመታት አልሰሙም ነበር ፣ እናም በድንገት ፣ ስማቸው ከትውልድ እስከ ትውልድ የቤተሰቡ ቃል ሆነ። ከኢየሱስ መወለድ በኋላ እንኳን ፣ በ 12 ዓመቱ በቤተመቅደስ እስከሚታይ ድረስ አይሰማም ፡፡ እሱ ከወላጆቹ ርቆ የሄደ ያለጊዜው ማሳያ ይመስላል ፡፡ ከ 12 ዓመት እስከ 30 ዕድሜው ድረስ የጠፋ መስሎ ነበር ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሊነግረን የሚችለው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ያድገ […]

READ MORE

ትንቢታዊ ሕልም: በክርስቶስ አካል ውስጥ ያሉ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆ ጆ ዳውሰን : በቅርብ ትንቢታዊ ሕልም አየው እሱም እኔና ባለቤቴ ወደ ድንገተኛ አደጋ የጥበቃ ክፍል ውስጥ ስንገባ ነበር ፡፡ ይህ የድንገተኛ አደጋ ክፍል እንክብካቤ በሚጠብቁ ሰዎች ተሞልቷል ፡፡  እኔና ባለቤቴ በክፍሉ ጥግ ላይ ተቀምጠን እየተመለከትን ነበር ፡፡ ከዛ ድንገት አንድ ሰው ወደ ተጠባባቂ ክፍል ገብቶ አንድ ሰው አወጣ ፡፡ ከዚያም አንዲት ሴት ገብታ ሌላ ሰው አወጣች ፡፡ ከዚያ አንድ ቤተሰብ ገብቶ ሌላ ሰው አወጣ ፡፡  ከእንቅልፌ ስነሳ ጌታ የሕልሙን […]

READ MORE

ፓስተሮች በኃጢያት የሚወድቁበት 7 ትልልቅ ምክንያቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : ብዙ ፓስተሮች በኃጢያት የሚወድቁበት ወይም ከቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚለቁበትን ምክንያት ብዙ ጊዜ መርምሬዋለው፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተዘረዘሩትን በርካታ ዋና ዋና ምክንያቶችን አግኝቻለው፡፡  አብያተ ክርስቲያናት አንዳንድ ፓስተሮች ለመምራት ብቁ ያልሆኑበት ውስብስብ ድርጅቶች እየሆኑ ነው  ፓስተር ለመሆን የተለመደው ትምህርታዊ ሥልጠና አብዛኛውን ጊዜ በ 21 ኛው ክፍለዘመን ቤተክርስቲያንን ለማስተዳደር የሚያስፈልጉትን ተግባራዊ ነገሮች በትንሹ ብቻ ይነካል፡፡  የሚከተሉት ዘመናዊ ፓስተሮች ከሚታገሉበት ጉዳዮች […]

READ MORE

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox