DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ከብርሀን መፅሔት : ከቢሮው አስተባባሪ ጋር ከአቶ እንዳልካቸው ሳህሌ ጋር ነበር በቢሮአቸው ያደረግነው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ተስተናግዷል፡፡ ብርሀን፡- የወጣት ለክርስቶስ ዳራና እንቅስቃሴ ምን ይመስላል? አቶ እንዳልካቸው፡- የኢትዮጵያ ወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት ታህሳስ 1984 ቁጥር 1 : ገና ልጅሳለሁ እግዚአብሔርን እንዲሁ እፈራዋለሁ ሃያልነቱ ታላቅነቱነና ፈዋሽነቱን ግን አላውቅም ነበር እሱግን ቀድሞውንም ያውቀኛል ማለት እችላለሁ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ከወጣቶቹ ጋር በተደረገ ቆይታ – ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : በዚህ እትማችን በወጣቶች ዙሪያ አንዳንድ ነጥብ በማንሳት ሐሳቦችን አንሸራሽረናል፡፡ በተለያየ ቦታ እንደ ትኩስ ኃይልነቱ የሚጠቀሰው ወጣት የበጎውንም ሆነ የክፉውን […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው : መደረቢያውን አኑሮ የማበሻውን ጨርቅ በማንሳት የደቀሙዛሙርቱን እግር አጣጥቦ ካበቃ ቡኋላ እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣተብ ይገባችሁዋል […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : 1.የእግዚአብሔር ሕልውና(መኖር) በመጽሐፍ ቅዱስ ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጀመሪያው ቁጥር ላይ የምናነበው ‹‹በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ›› የሚለውን ነው ከዚህ ቁጥር እንደምንረዳው ሰማይና ምድር ከፈጠራቸው […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ናሁሰናይ አፈወርቅ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 ፡ በእስራኤልና በዮርዳኖስ አካባቢ ከ100 በላይ የሚሆኑ ጥናታዊ ምክራቦች የተገኙ ሲሆን ብዙዎቹም በገሊላ አውራጃ የተገነቡ ነበሩ የሥነ ቅርስ ጠበብትም ምኩራቦችን እንደይዘታቸው ከፋፍለው አስቀምጠዋል የምኩራቦቹ […]
READ MORE
DATE : November 25, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
የዮሐንስ ራዕይ : በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። በወንዙም ወዲያና ወዲህ በየወሩ እያፈራ አሥራ ሁለት ፍሬ የሚሰጥ የሕይወት ዛፍ ነበረ፥ የዛፉም ቅጠሎች […]
READ MORE
DATE : November 21, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ዶር. ጄምስ ጎል : በሕልም ቋንቋ ውስጥ መመላለስ እና የእግዚአብሔርን አእምሮ እና ልብ መንካት አስገራሚ እና አስደሳች ጉዞ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እርሱ በሕልም ዉስጥ የሰጠውን ራዕይ መረዳት እና መተርጎም […]
READ MORE
DATE : October 22, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 32 : ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው በሥራ ላይ ከተሰማሩ ከአንድ አመት በኋላ አንድ ቀን ዳኒ ከሚወዳት እጮኛው ከጃኔት ደብዳቤ አገኘ የእኔና የአንተ እጮኛምነት መተሳሰር እዚሁላ መብቃት አለበት የሚለውን […]
READ MORE
DATE : October 22, 2019 AUTHOR : Hiyaw KalCOMMENTS : No Comments
አብሪ ቁጥር 4 2000 ዓ.ም : አብሪዎች ስለከፈታችሁት እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔም እስኪ በዚህ አጋጣሚ ትንሽ ልተንፍስ፡፡ ባለቤቴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጣም የተሰጡ አገልጋይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ጥሩ የሆነ የግል […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2026