በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

ጸሐፊ

Hiyaw Kal

ሦስቱ ጉልቻ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሦስቱ ጉልቻ _ እንዳለ ገብረመስቀል ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ሦስቱ ጉልቻ ፣ ድርብ ጋብቻ ፣ የጋብቻ ትርጉም ጋብቻ አንድ ወንድና አንዲት ሴት የሚቀራረቡበት የሚዋደዱበትና በአካል አንድት የሚኖሩበት ግላዊ […]

READ MORE

ለተረኛው ባለ-አደራ ፣ ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከመላኩ ሲሳይ : ሕይወት ጉዞ ነው የጎዳና ላይ ጉዞ ታዲያ በዚህ ጎዳና ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል ብዙ ይኮናል ሰው በማሕጸን ጎዳና በኩል ደግሞም በሞት መንገድ አልፎ ወደ እግዚአብሔር አደባባይ ይደርሳል […]

READ MORE

ወላጆች እና ተወላጆች – ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከጌታቸው በለጠ : የየሀገሩን መንግስታት ና ወላጆች እያነጋገሩ ካሉ ዋንኛ አጀዳዎች አንዱ የወጣቶች ጉዳይ እንደሆነ የመገናኛ ብዙሃን በዕየለቱ ይነግሩናል የወጣቱን ጥፋትም እየዘረዘሩ ያስደነግጡታል ሥልጡን ነን በሚሉት የምዕራብ አገሮች ወይንም ሥልጣኔን […]

READ MORE

የሚያዳምጠንን ጆሮ የሚያስተውለንንም ልብ እንፈልጋለን

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከወላጆች ከቤተክርስቲያንም : በየትኛውም ዘመን የወጣቶች ጉዳይ ከቶም ሊዘነጋና ቸል ሊባል የሚገባው ጉዳይ እንዳልሆነ ማንም ሊስማማበት ያሻል እንደሚታወቀው በዓለማዊውም ሆነ በመንፈሳዊው መስክ የነገው ትውልድ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበትና ስኬታማ እንዲሆን የዛሬዎቹን […]

READ MORE

ሳምራዊቷ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 2 1984 ዓ.ም : አንድ ጊዜ በዮሐንስ ደቀመዝሙርና በአይሁድ መካከል ስለመዳንት ትልቅ ክርክር ተነሳ፡፡ የዮሐንስ ተከታዮችም ወደ መምህራቸው ሄደው በዮርዳኖስ ማዶ ካተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርክለት እነሆ […]

READ MORE

ቤተሰብ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቤሪ ጋዜጣ ቁጥር2 1996 : የተባረከ ጋብቻ ‹‹የምድር ነገዶች ሁሉ በአንተ ይባረካሉ›› እግዚአብሔር ለአዳምና ለሔዋን በትንቢት መልክ የሰጣቸውን የደኅንነት ዕቅድ እውን ለማድረግ ሲያስብ ሌሎች ተጋቢዎችን መረጠ፡፡ አብርሃምንና ሣራን ከዑር እንዲወጡ […]

READ MORE

ፍለጋ – ቤሪያ ቁጥር 2 1996

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

መከራ ውስጥ ጽናት(ሪቻርድ ውምብራንድ) : የሪቻርድ መልስ ግን ፈጠን ያለ ነበር ‹‹ሊመጣብኝ ያለውን መከራና ሥቃይ በሚገባ አውቀዋለሁ›› አለ ‹‹እናም እርግጥና ጽኑ ለሆነው ዘላለማዊ እውነት ዋጋ ብከፍል ይህ ለእኔ ክብሬ ደስታዬና […]

READ MORE

የወንጌላዊ ሽመልስ ምስክርነት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : በትምሕርት ቤት እያለሁ ሙሉ ጤንንት ነበረኝ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ትምህርት ቤት እግር ኳስ እንጫወት ነበር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደገባሁ እግሬን ቁርጥማት በሽታ […]

READ MORE

ዓይኔ ቢታወርም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 : የትውልድ ሥፍራዬ ክልል 11 ከፊቾ ዞን ኮዳ ቀበሌ የሚባለው ምነደር ነው በሕጻነቴ ዓይኔን ሕመም ስሰቃይ ቆይቼ በ7ዓመቴ ሁለቱም ዓይኖቼ አብጠው ፈነዱና ፈሰሰ ወላጆቼም ለሚያመልኩት ቃልቻ […]

READ MORE

ከመአት የወጣሁ እህት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

እህታችሁ ሰዓዳ መሀመድ ከጅቡቲ ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ዕድሜዬ ከመማር በቀር ለሌላ ለምንም ነገር ሳይደርስ የጫት የሲጋራ እና የመጠጥ ተገዢ ሆንኩኝ፡፡ ከዚያም ዕድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ሲደርስ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language