በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

ጸሐፊ

Hiyaw Kal

ስለ መጨረሻ ቀናት የመጀመሪያው የገና በዓል ምን ሊነግረን ይችላል

DATE : June 10, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጋሪ ከርቲስ: የዚህ ዓመት መገባደጃ በምድር ላይ የመጨረሻው የገና በዓላችን ሊሆን እንደሚችል አስበው ያውቃሉ? ክርስቶስ የሚመለስበትትክክለኛ ቀን እና ሰዓት ከአባቱ በስተቀር ማንም አያውቀውም (ማቴ. 24፡36) ፡፡ ለማያምነው ሰዎች በኖህ ዘመን […]

READ MORE

ለእስራኤል ጠባቂ መሆን ያለብኝ ለምንድን ነው?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጀምስ ወ. ጎል የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች እንደመሆናችን መጠን ማናችንም ቢሆን የእግዚአብሄር ህዝብን እንደ ጎብኚ እናገለግላለንእራሳቸውን እንደ እግዚአብሔር ህዝብ ያልገለፁትን እንኳን ቢሆን። እግዚአብሔር እንደ እኔ እና እንደ እርስዎ ፈቃደኛ ጎብኚለአይሁድ ህዝብ […]

READ MORE

ከመንፈሳዊ ሕይወትዎ ሸለቆዎች ምን ይማራሉ?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ / ር ክሪስቲ ለምሌ በመጨረሻ በጸለይነው እና ባመንነው እና ክፍት በሆነው በር በኩል ስንሄድ ወይም ተዓምራቱን ስንመለከት ደስታው እውነተኛ እናከፍተኛ ነው ። “ሃሌ ሉያ” የሚል ቃል በጆሮአችን ሲያቃጭል እና […]

READ MORE

በምድር ላይ በጣም አደገኛ ሰዎች

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አር.ቲ. ኬንዳል: አሁን ያለንበት የተደራረበ የጭካኔ ቀውስ – የ C O V ID -19 ሁኔታ እና ህዝባዊ አመፅ በምድር ላይ ወደ ቀጣዩ የእግዚአብሔርታላቅ እርምጃ ያመራሉ የሚል እምነት አለኝ። ይህ የሚመጣው […]

READ MORE

አብዛኛውን ግዜ ከአውድ ውጭ የሚቶረገሙ 7 ገናና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ታሊዛ ቤከር፡ ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ በአስደናቂ አነጋገር የተሞላ ቢሆንም ፣ የተወሰኑ ጥቅሶች በ ፖፕ ባሕል መሰረት በቀናተኛ መንፈስላይ ይነሳሉ። ሰዎች የሚወዷቸውን ጥቅሶችን በሚጠቅሱ በኪነጥበብ ፣ በኩባያ ፣ በጋዜጣዎች ፣ […]

READ MORE

አለቱን የመናገሪያ ጊዜ አሁን ነው ላልተሳኩ በዓላት
2020/5781 ትንቢታዊ ቃላት

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከርት ላንደሪ : እግዚአብሔር የወሰነው ጊዜ ለአማኞች ትልቅ በረከት ነው ፡፡ በእነዚህ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሹመት ጊዜያት በቤተሰቦቹ ውስጥበማደጎ ላደጉት ፣ የሚገለጥ ታላቅ ራዕይን እና ቅባት እንዳለ መገመት እንችላለን ፡፡የተመረጡ ወቅቶች […]

READ MORE

ትንቢት: ጊዜው ጨለማን ዘልቀን የምንገባበት ነው

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዋንዳ አልገር አዎ ምድርን ከቧት የሚገኘውን ከባድ ጨለማ በመለማመድ ላይ ነን እኛ ሁላችንም እየተካሄደ ያለውን የብጥብጥ ማዕበል፣የሙስና ደመና እና የሚለዋወጠው የክህደት ጥላ ውጤት እየተሰማን ነው።ጨለማ የሴጣን መገኘት ብቸኛ ማሳያ እንዳይመስልክ […]

READ MORE

የመንፈስ ቅዱስን የቅብዓት ኃይልን እንዴት መክፈት ይቻላል?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆይስ ሜየር በሕይወታችን ውስጥ ከእግዚአብሄር መገኘት የበለጠ ዋጋ ያለው ነገር የለም ፡፡ ስለሆነም ስለ እግዚአብሔር መገኘት እናቅባት የማስተማር አላማዬ ሙሉ በሙሉ እና በፍጥነት እርሱን የመታዘዝ ፍላጎትዎን መጨመር ነው፡፡ ምክንያቱምእግዚአብሔርን በምንወደው […]

READ MORE

ሁሉም ኃጥያት በ አምላክ ዕይታ እኩል ነውን ?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቢል ዊዝ : አንዳንድ ሰዎች አምላክ ሁሉን ኃጥያት በ እኩል ያያል ሲሉ ይናገራሉ ። አንዱ ኃጥያት ከሌላው አይከፋም ። እነዚህ አረፍተ ነገሮች በእውነት ልክ አይደሉም አማኝ ያልሆኑ ሰዎች ልብ ሊሉ […]

READ MORE

እውነተኛ ተሃድሶ በሚያስፍልጋችሁ ሰዓት መረዳት ያለባችሁ 5 እውነታዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ኬሮል ፒተርስ-ታንክስሊ : ቃልኪዳንን በማፈረስ የሚጠፋ ጋብቻ፡፡ የሚመራው ማህበረሰብ የጣለበትን እምነት የሚከዳ የህዝብ መሪ፡፡ ወሲባዊ ወይም የገንዘብ እንዝላልነት ውስጥ የተያዘ ፓስተር፡፡ ተሃድሶ የሚቻል ነውን? ተሃድሶ ምን ይመስላል? ወደነበረበት ለመመለስ ምን ያስፈልጋል?  የወንጌል መልእክት የኢየሱስ አጠቃላይ አገልግሎት ተሃድሶ የሚቻል እንደሆነ ነው፡፡ ኢየሱስ ወደ እርሱ የመጣው ማንንም […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language