በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ምስክርነት

ትንቢታዊ ሕልም: በክርስቶስ አካል ውስጥ ያሉ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆ ጆ ዳውሰን : በቅርብ ትንቢታዊ ሕልም አየው እሱም እኔና ባለቤቴ ወደ ድንገተኛ አደጋ የጥበቃ ክፍል ውስጥ ስንገባ ነበር ፡፡ ይህ የድንገተኛ አደጋ ክፍል እንክብካቤ በሚጠብቁ ሰዎች ተሞልቷል ፡፡  እኔና ባለቤቴ በክፍሉ ጥግ ላይ ተቀምጠን እየተመለከትን ነበር ፡፡ ከዛ ድንገት አንድ ሰው ወደ ተጠባባቂ ክፍል ገብቶ አንድ ሰው አወጣ ፡፡ ከዚያም አንዲት ሴት ገብታ ሌላ ሰው አወጣች ፡፡ ከዚያ አንድ ቤተሰብ ገብቶ ሌላ ሰው አወጣ ፡፡  ከእንቅልፌ ስነሳ ጌታ የሕልሙን […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው እንላቸው የነበሩ ነገሮች ወደ ኋላ ይቀራሉ። ድንግዝግዝ የነበረው ሕይወታችን በብርሃን ይሞላል። የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል? ሕይወታችሁን መጥቶ እንዲቆጣጠረው ትፈልጋላችሁ? በ1992 እግዚአብሔር ባለቤቴን የጎበኝበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም። ከዛ […]

READ MORE

ለተረኛው ባለ-አደራ ፣ ብርሃን መፅሔት 1991 ቁጥር 32

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከመላኩ ሲሳይ : ሕይወት ጉዞ ነው የጎዳና ላይ ጉዞ ታዲያ በዚህ ጎዳና ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል ብዙ ይኮናል ሰው በማሕጸን ጎዳና በኩል ደግሞም በሞት መንገድ አልፎ ወደ እግዚአብሔር አደባባይ ይደርሳል ከዚህ ነባራዊ ሕግ የተነሳ መወለድ ማደግና መሞት የማያቋርጡ የዕለት ተዕለት ክስተቶች ናቸው፡፡ ከፅንስ ጀምሮ የሰው ልጅ ብዙ ነገሮች ይገጥሙታል በዚያው በማህጸን እንዳለ ውርጃ ቀድሞት ከሚቀጨው […]

READ MORE

ፍለጋ – ቤሪያ ቁጥር 2 1996

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

መከራ ውስጥ ጽናት(ሪቻርድ ውምብራንድ) : የሪቻርድ መልስ ግን ፈጠን ያለ ነበር ‹‹ሊመጣብኝ ያለውን መከራና ሥቃይ በሚገባ አውቀዋለሁ›› አለ ‹‹እናም እርግጥና ጽኑ ለሆነው ዘላለማዊ እውነት ዋጋ ብከፍል ይህ ለእኔ ክብሬ ደስታዬና አክሊሌ ነው›› በማለት አከለበት፡፡ ከዚህም በኋላ ሻምበል ግሪኩ በተባለ ትጉ ወጣት ኮምዩኒስት ባለሥልጣን ክፉኛ ተገረፈ፡ ሻምበሉም ሪቻርድን በኮሚኒስት መንግሥቱ ላይ እንዳመጸና እንደዶለተ ስለቆጠረው ወንጀሉን እንዲናዘዝና […]

READ MORE

የወንጌላዊ ሽመልስ ምስክርነት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : በትምሕርት ቤት እያለሁ ሙሉ ጤንንት ነበረኝ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ትምህርት ቤት እግር ኳስ እንጫወት ነበር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደገባሁ እግሬን ቁርጥማት በሽታ ያመኝ ጀመር ሕመሙ ቢጀምረኝ ብዙ አያስቸግረንም ነበር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ወደ ማጠናቀቁ ስቃረብ ግን እየጠናብኝ መጣ ይህም ሆኖ ግን እጆቼም ሆኑ እግሮቼ በደንብ ይንቀሳቀሱ ነበር […]

READ MORE

ዓይኔ ቢታወርም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 : የትውልድ ሥፍራዬ ክልል 11 ከፊቾ ዞን ኮዳ ቀበሌ የሚባለው ምነደር ነው በሕጻነቴ ዓይኔን ሕመም ስሰቃይ ቆይቼ በ7ዓመቴ ሁለቱም ዓይኖቼ አብጠው ፈነዱና ፈሰሰ ወላጆቼም ለሚያመልኩት ቃልቻ (ውቃቢ) ‹‹ዳማሰንዶ ለሚባለው ብዙ መስዕዋት አቀረቡ በሕክምናም ብዙ ደከሙ ገንዘባቸው ባከነ ተስፋም ቆረጡ ዕድሜዬ ለአቅመ አዳም እስከሚደርስ ድረስ በዚህ ዓለም ርኩሰት ተሞልቼ መጠጥ በመጠጣት በመዝፈን […]

READ MORE

ከመአት የወጣሁ እህት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

እህታችሁ ሰዓዳ መሀመድ ከጅቡቲ ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ዕድሜዬ ከመማር በቀር ለሌላ ለምንም ነገር ሳይደርስ የጫት የሲጋራ እና የመጠጥ ተገዢ ሆንኩኝ፡፡ ከዚያም ዕድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ሲደርስ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በሠይጣን ምሪት የመኖሪያ ስፍራዬን ቀየርኩ፡፡ ወደ ቡና ቤቶች መንደር አመራሁ ተዋናይም ሆንኩ፡፡ ከዚህ ሁኔታ በኋላም አይን አለኝ አላይም ጆሮ አለኝ አልሰማም፡፡ በምደርስበት አካባቢ ሁሉ የታወኩ […]

READ MORE

የወጣቱ ቢሮ – ስለአገልግሎቱ ምን ይላል? ከብርሀን መፅሔት

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ከብርሀን መፅሔት : ከቢሮው አስተባባሪ ጋር ከአቶ እንዳልካቸው ሳህሌ ጋር ነበር በቢሮአቸው ያደረግነው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ተስተናግዷል፡፡ ብርሀን፡- የወጣት ለክርስቶስ ዳራና እንቅስቃሴ ምን ይመስላል? አቶ እንዳልካቸው፡- የኢትዮጵያ ወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት እንቅስቃሴ የጀመረው አሁን ባለበት ሁኔታ ቢሮ ተቋቁሞና ቦርድ ተመስርቶ አልነበረም፡፡ በጥቅምት ወር 1983 ዓ.ም ከበርተን ወጣት ለክርስቶስ በሚስተር ኒክ የሚመራ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስአበባ ይመጣል፡፡ […]

READ MORE

እራሴን እንዳልገድል ቢላዋ ከለከሉኝ

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት ታህሳስ 1984 ቁጥር 1 : ገና ልጅሳለሁ እግዚአብሔርን እንዲሁ እፈራዋለሁ ሃያልነቱ ታላቅነቱነና ፈዋሽነቱን  ግን አላውቅም ነበር እሱግን ቀድሞውንም ያውቀኛል ማለት እችላለሁ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ በተለያዩ በሽታዎች ተለከፍኩ በተለይ የሆድህመምና የራስ ምታት በሽታዎች ክፉኛ አሰቃዩኝ ያምሆኖ ትምህርቴን ከሞላጎደል ተከታትያለሁ ዘጠነኛ ክፍል ስደርስ ግን ራስ ህመም ከምንግዜውም በላይ ስለባሰብኝ ትምህርቴን ለማቋረጥ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox