DATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ክሪስ ቨሎተን : ቅናት ንፁህ ክፋት ነው፡፡ ከማንኛውም ኃጢአት በላይ በሕይወታችን ውስጥ ለአጋንንታዊ መናፍስት በሩን ይከፍታል፡፡ ቅናት ቃየን አቤልን እንዲገድል አነሳሳው ፣ የዮሴፍ ወንድሞች ለባርነት እንዲሸጡት እና ንጉሥ ሳኦልን ታላቅ እና በጣም ታማኝ ወታደር የሆነውን ዳዊትን ለማጥፋት እንዲፈልግ አነሳሳው ፡፡ በጎዳናዎች ላይ ተሰልፈው እንደዘመሩት ሴቶች ፣ “ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ እያሉ እየተቀባበሉ ይዘፍኑ ነበር” (1ኛ ሳሙ 18፡7)፣ ብዙውን ጊዜ አንድ ሰው ከእኛ በላይ የበለጠ ትኩረትን ሲሰጠው ወይም ታዋቂ ከሆነ ቅናትን ይነሳሳል፡፡ የሳኦል ቅናት በሕይወቱ ውስጥ የእብደት እና የግድያ መንፈስ በርን ከፍቷል (1 ሳሙ 18 ይመልከቱ)፡፡ በአንድ ወቅት ትሑት የሆነ አንድ የገበሬን […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ቤኪ ሃርሊንግ : ሁለቱ የልጅ ልጆቼ በንግግር ህክምና ውስጥ ናቸው ፡፡ በሐቀኝነት አንዳንድ ጊዜ እኔም የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልገኝ ይሰማኛል! እናንተስ? አንደበታችሁ ችግር ውስጥ ያስገባችኋል? አውቃለሁ – የኔም! የመጽሐፈ ምሳሌ ጠቢብ ጸሐፊ እንደ ጻፍው፣ “ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው” (ምሳ 18፡21)፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ጻፍው፣ “እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ጄምስ ጎል : በእግዚአብሔር የጸሎት ኦርኬስትራ ውስጥ እያንዳንዳችን የምንጫወትበት የራሳችን ቦታ አለን። በዚሀ ኦርኬስትራ ውስጥ የእናንተ ቦታ የቱ ጋር ነው? የትኛውን መሳሪያ ነው እናንተ የምጫወቱት? መንፈስ-ቅዱስ ደግሞ ይህንን መለኮታዊ ትርኢት እንደ እግዚአብሔር ቃል ይመራዋል። እኔ አስራሁለት ያህል የተለያዩ የጸሎት አይነቶችን ለይቻለሁ። ከነዚህ ውስጥ ምን ያህሉ በእናንተ ጸሎት ውስጥ ተካትተዋል? 1. ስላደረገልን ምስጋና የምስጋና ጸሎቶች በመንፈሳዊው ትርኢት ውስጥ በመጀመሪያው ረድፍ ይገኛሉ። […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዴሪክ ፕሪንስ : መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል? በደቡብ አፍሪካና ናሚቢያ ውስጥ ናማኳላንድ የሚባል አንድ ልዩ ቦታን የሚመለከት ምስል ላካፍላቹ። ናማኳላንድ የተለመደ ስፍራ አይደለም ምክንያቱም ለብዙ ወሮች ከሌሎች በተለየ ሁኔታ ምንም ዝናብ አያገኝም። መሬቱ በሙሉ ደረቅ፣ እርባታና እፅዋት የሌለበት ሥፍራ ነው። ይሁን እንጂ የበልግ ዝናብ በሚጥልበት ጊዜ ይህ ክልል በተዋቡ አበቦች ያሸበረቀ ይሆናል። ምንም እንኳ በሺዎች የሚቆጠሩ የአበቦች ዘር በመሬቱ ግፅታ ውስጥ ተቀብሮ ያለ ቢሆንም፤ ፈክቶ እንድዲያብብ ግን ዝናብ መኖሩን ይጠይቃል። ዛሬም ቢሆን […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግራ : ከሶስት አመት በፊት፣ የነበሩኝ አብዛኛዎቹ ትንቢታዊ መልዕክቶች ተፈጽመው አልፈዋል። የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋፋና የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በክብር ይልቅ ዘንድ፣ ጌታ ተጨማሪ የትንቢት መልዕክቶችን በህይወቴ እንዲያመጣ በጸሎት እጠይቀው ነበር። በቅዱስ ቃሉ እንደተጻፈው፤ “ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና” (1 ቆሮ 13:9)። ትንቢት ድርሻ ነው። የመጀመሪያው ድርሻ የትንቢት ተናጋሪ ሰው፣ የመልዕክትን ቃል ማድረስ ሲሆን፤ ሁለተኛው ድርሻ ደግሞ የእኛ በጸሎት፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመተባበር፣ የትንቢት ቃሉን ትርጉም መረዳት የሚያስችለንን ጸጋ በመቀበል በነፃነት እንዲገለጥ መፍቀድ ነው። ለምሳሌ ባለጠጋ እንደምንሆን የትንቢት ቃልን ብንቀበል፣ በዝምታ ቁጭ ብለን 1ሚልየን ብር ከሰማይ እንዲወርድ ወይንም ደግሞ የሆነ ሰው ትልቅ መጠን ያለው ቼክ እንዲጽፍልን መጠበቅ የለብንም። ይልቁንስ መንፈስ ቅዱስ አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን፣ የቢዝነስ ስልትንና አዳዲስ ግኝቶችን እንዲያሳየን እርሱን በጸሎት መቅረብና መጠየቅ ይኖርብናል። ብዙውን ጊዜ ባለጸጎች የምንሆነው ጌታ እንዲኖረን በፈቀደው ሃብት ለመባረክ የሚያስችለንን መንገድ እንዲያሳየን እርሱን በመፈለግ ላይ ሳለን ነው። የትንቢት ቃሉ መወራት ሲጀምር ጦርነት ይነሳል። ቃሉ በመንፈሳዊው አለም እንደተለቀቀ፣ ተቃዋሚው እና አበሮቹ በህይወታቹ በተነገረው ትንቢት ላይ አመጻን ለማወጅ መሞካራቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ እኛም በተቃርኖ፣ ጦርነትን በማወጅ መቃወምና የሚመጣውን መልዕክት ለማጥቃት የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ በስልጣን መቆጣጠር ይገባናል። ቃሉንም በኃይል መቀበል አለብን! “መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል” (ማቴ 11:12)። በዘመናዊው የኢንግልዘኛ ትጉርም “መንግሥተ ሰማያት በኃይል ተስፋፍታለች፥ በኃይልም ብርቱዎች ይናጠቋታል” ይላል። እኛ ታድያ ብርቱዎች በመሆን ያን የተመኘነውን ነገር በኃይል፣ በጸሎት፣ በማወጅና በኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው ስልጣን መቀበል ይኖርብናል። ኢየሱስ እና አብ በነገሮች ላይ ስልጣንን በመውሰድ ለመፍጠርና ህያው ለማድረግ ተናገሩ (Speak Out, የሚለውን መፅሐፌን ተመልከቱ)። ድምፃችንን በማሰማት መፀለይና ቃልን በማውጣት መናገር አለብን። ኢየሱስ ሥልጣን ሰጥቶናል፣ እናም ድምጻችንን በማሰማት በመጸለይ እና የትንቢት ቃላችንን ወደ መገለጥ እንዲመጡ በመናገር ይህንን ስልጣን መቀበል ያስፈልገናል። ያለ ምንም ተግባር በዝምታ ተቀምጠን ነገሮች በታዕምር እንዲገለጡና […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ የሆኑ ሌሎች በርካታ ተግባራቶች እንዳሉት መገንዘብ ይኖርብናል። በርግጥ ዛሬ ባሉት ማራኪ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ፣ መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ልብ ላይ ወቀሳን የማምጣት ተልእኮ በአብዛኛው ቸል የተባለ ይመስላል። ብዙ ሰባኪዎች የቤተ ክርስቲያናቸውን አባላትን ለማበረታታትና ለማነሳሳት ብቻ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት እስራት ውስጥም ያስገቡናል። አጋንንቶች በተለያዪ መንገድ ወደ ቤታችን ሊገቡ ይችላሉ፥ በፊልም በዘፈን አዲስ በተገዙ እቃዎች አለቃ መናፍስት ከቤተሰብ የሚመጡ መናፍስት በምንጠቀምባቸው እቃዎች በጭቅጭቅ በበሽታ በመለያዬት በጓደኞች፣ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ኬሮል ምክላውድ : ኢየሱስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርትን ከእርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደ ምትባል ሥፍራ ወሰዳቸው። እነርሱም እየሱስ በታቦር ተራራ በተለወጠ ግዜ አብረዉት የነበሩት ናቸው። ኢየሱስ በብርታት ከእርሱ ጋር በፀሎት እንዲቆሙ የፈቀደው ሦስቱ፤ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ ነበሩ። እነርሱም ከኢየሱስ ጋር ቅርበት ነበራቸው። በልጆች ጫወታ ሲስቅ ሰምተውታል እንዲሁም በአልዓዛር መቃብር ስፍራ አምርሮ ሲያለቅስ አይተውትም ነበር። መልካም ሥራን ብቻ ከሚያደርገው ሰው ጋር […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው እንላቸው የነበሩ ነገሮች ወደ ኋላ ይቀራሉ። ድንግዝግዝ የነበረው ሕይወታችን በብርሃን ይሞላል። የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል? ሕይወታችሁን መጥቶ እንዲቆጣጠረው ትፈልጋላችሁ? በ1992 እግዚአብሔር ባለቤቴን የጎበኝበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም። ከዛ […]
READ MOREDATE : November 21, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዶር. ጄምስ ጎል : በሕልም ቋንቋ ውስጥ መመላለስ እና የእግዚአብሔርን አእምሮ እና ልብ መንካት አስገራሚ እና አስደሳች ጉዞ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እርሱ በሕልም ዉስጥ የሰጠውን ራዕይ መረዳት እና መተርጎም ብዙውን ጊዜ ውስብስብ ብሎም ግራ የሚያጋባ ሂደት የሚሆንበት ጊዜ ይኖር ይሆናል። እነዚህ 15 ቁልፎች የሕልም አተረጓጎም ሂደትን ቀላል እንዲሆንላቹ ለማድረግ ይረዳሉ፡ በአብዛኛው፤ ህልሞች በመጀመሪያ በግለሰብ […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2024