DATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
አብሪ መፅሔት ፣ ግሩም መልዕክት : ሁለቱም ተጋብተው ለጥቂት ጊዜ አብረው ኖረዋል የግብረ ሥጋ ግቡኝነትም አድርገዋል ይሁን እንጂ ፍቅራቸው ተሟጦ አልቋል የዚያ ምክኒያት ብዙ ሊሆን ይችላል ምናልባት ከመጀመሪያው አንስቶ እነዚህ ሰዎች ፍቅር የላቸውም አሊያ በልጅነት ጋብተው ፍቅራቸውን ሊያዋህድ ጥንካሬ ጎሏቸዋል ወይንም የፍቅራቸውን እሳት ይበልጥ እንደማቀጣጠል በግል ሥራ ተጠምደው ባትለዋል ወይም ልጃቸውን ብቻ በመንከባከብ ጊዜአቸውን እንዲህ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ከፀጋው ምንጭ፡- ሪነዋል ማጋዚን 1996 : የልጆቻቸውን ዕድገት የማይወዱ ወላጆች የሉም በትክክለኛው ጎዳና መራመዳቸውንም እርጠኛ መሆን ይፈልጋሉ ፡፡ ከዚህም የተነሳ በልጆቻቸው ትዳር ውስጥ እንኳ በመግባት ሊመሯቸውና ሊቆጣጠሩአቸው የሚዳዳቸው ጥቂቶች አይደሉም በመሰረቱ ትዳር ሁለት ተጋቢዎች በጋራ በመሰማማትና በመረዳዳት የሚመሩት ሕይወት እንጂ ብዙ ሰዎች የሚያስተዳድሩትና አመራር የሚሰጡበት ድርጅት አይደል ቤተሰብ የራሱ የሆነ ድርሻ እንዳለው አይካድም ሆኖም ውሳኔዎች […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ሦስቱ ጉልቻ _ እንዳለ ገብረመስቀል ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ሦስቱ ጉልቻ ፣ ድርብ ጋብቻ ፣ የጋብቻ ትርጉም ጋብቻ አንድ ወንድና አንዲት ሴት የሚቀራረቡበት የሚዋደዱበትና በአካል አንድት የሚኖሩበት ግላዊ ግንኙነት ሲሆን በዘመነናቸው በሚያሳዩት የጋራ ፍቅርና በሚገቡት ቃለልኪዳን እያደገ የሚሄድ ጓደኝነት ነው ክርስቲያናዊ ጋብቻ በእግዚአብሄር ቃል በአዋቂዎች ምክርና በኅብረተሰብ ሕጎች እየተጠበቀ የሚቀጥል ማኅበራዊ ተቋም ነው፡፡ […]
READ MOREDATE : October 22, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
አብሪ ቁጥር 4 2000 ዓ.ም : አብሪዎች ስለከፈታችሁት እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔም እስኪ በዚህ አጋጣሚ ትንሽ ልተንፍስ፡፡ ባለቤቴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጣም የተሰጡ አገልጋይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ጥሩ የሆነ የግል ሥራ እንሠራለሁ በኑሮ ምንም ችግር የለብንም ይሁን እንጂ ከባለቤቴ ጊዜ ማጣት የተነሣ ለራሳችንም ሆነ ለልጆችን ምንም ዓይነት ጊዜ የለንም ጥሩ መልስ አይሰጠኝም ለሰው ላማክር ይሆን […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2024