DATE : June 10, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ጋሪ ከርቲስ: የዚህ ዓመት መገባደጃ በምድር ላይ የመጨረሻው የገና በዓላችን ሊሆን እንደሚችል አስበው ያውቃሉ? ክርስቶስ የሚመለስበትትክክለኛ ቀን እና ሰዓት ከአባቱ በስተቀር ማንም አያውቀውም (ማቴ. 24፡36) ፡፡ ለማያምነው ሰዎች በኖህ ዘመን የጥፋትውሃ ዓለምን በወረረበት ጊዜ እንደተደተገ ሁሉ ሰዎች በመደበኛነት የሚያደርጉትን ማለትም በመስክ ላይ ሲሰሩ ፣ በወፍጮ ሲፈጩባልጠበቁት ጊዜ እንደተከሰተው የጥፋት ውኃ ዛሬም ባልጠበቁት መልኩ የክርስቶስ ልጅ […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ጀምስ ወ. ጎል የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች እንደመሆናችን መጠን ማናችንም ቢሆን የእግዚአብሄር ህዝብን እንደ ጎብኚ እናገለግላለንእራሳቸውን እንደ እግዚአብሔር ህዝብ ያልገለፁትን እንኳን ቢሆን። እግዚአብሔር እንደ እኔ እና እንደ እርስዎ ፈቃደኛ ጎብኚለአይሁድ ህዝብ እና ለሁሉም የአብርሃም ዘሮች ሸክም እንድንሸከም ይጠይቃል ፡፡የእግዚአብሔር ዕቅድ አሕዛብን (አይሁድ ያልሆኑትን) ከአይሁድ ጎን ለ ጎን ወደ ክርስቶስ የማዳን እውቀት ማምጣት ነው ፡፡ እርሱአይሁድን ፣ […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ዶ / ር ክሪስቲ ለምሌ በመጨረሻ በጸለይነው እና ባመንነው እና ክፍት በሆነው በር በኩል ስንሄድ ወይም ተዓምራቱን ስንመለከት ደስታው እውነተኛ እናከፍተኛ ነው ። “ሃሌ ሉያ” የሚል ቃል በጆሮአችን ሲያቃጭል እና ከተራራ ጫፎች ላይ ሲሰበክ እንሰማለን ነገር ግን እነዚህ ልምዶችረዘም ላለ ጊዜ ወይም ለዘላለም ቢቆዩ ብቻ ነው ሆኖም ፣ እውነታው እነሱ ዘለግ ላለ ጊዜ የሚቆይ አይደሉም […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
አር.ቲ. ኬንዳል: አሁን ያለንበት የተደራረበ የጭካኔ ቀውስ – የ C O V ID -19 ሁኔታ እና ህዝባዊ አመፅ በምድር ላይ ወደ ቀጣዩ የእግዚአብሔርታላቅ እርምጃ ያመራሉ የሚል እምነት አለኝ። ይህ የሚመጣው ብልህ ሰዎች በእውቀት አምላኪዎች እግዚአብሔርን መኖርስለሚያምኑ አይደለም። ደግሞም አይመጣም ምክንያቱም ህጉ ብጥብጡን ለማረጋጋት ይረዳል ክትባቶቹም የኮሮናቫይረስን ችግርንያቆማሉ ፡፡ የሚቀጥለው የእግዚአብሔር ታላቅ እርምጃ የሚመጣው በመቶዎች የሚቆጠሩ […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ታሊዛ ቤከር፡ ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ በአስደናቂ አነጋገር የተሞላ ቢሆንም ፣ የተወሰኑ ጥቅሶች በ ፖፕ ባሕል መሰረት በቀናተኛ መንፈስላይ ይነሳሉ። ሰዎች የሚወዷቸውን ጥቅሶችን በሚጠቅሱ በኪነጥበብ ፣ በኩባያ ፣ በጋዜጣዎች ፣ በአለባበስ ወይም ንቅሳት ላይኢንቨስት ያደርጋሉ ፡፡ ሆኖም ፣ በጣም ገናና ከሆኑት ጥቅሶች መካከል አንዳንዶቹ በሚያሳዝን ሁኔታ ከእውነተኛ የቅዱስ ጽሑፋዊአውዳቸው በተቃራኒ የተረዱ ናቸው ፡፡የቅዱሳት መጻሕፍትን አለአግባብ […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ከርት ላንደሪ : እግዚአብሔር የወሰነው ጊዜ ለአማኞች ትልቅ በረከት ነው ፡፡ በእነዚህ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሹመት ጊዜያት በቤተሰቦቹ ውስጥበማደጎ ላደጉት ፣ የሚገለጥ ታላቅ ራዕይን እና ቅባት እንዳለ መገመት እንችላለን ፡፡የተመረጡ ወቅቶች በእግዚአብሔር የቀን መቁጠሪያ ድግሶች እና በዓላት ናቸው የሚጠቀምባቸውም ፡ እንደ ስብሰባ ሊሰበስበን። ራዕይን እና መለኮታዊ መመሪያን ለማስተላለፍ። ለአዲስ ዘመን ሊያዘጋጀን። በመገኘቱ ወደ እርሱ ቤት ሊጠራን። […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ዋንዳ አልገር አዎ ምድርን ከቧት የሚገኘውን ከባድ ጨለማ በመለማመድ ላይ ነን እኛ ሁላችንም እየተካሄደ ያለውን የብጥብጥ ማዕበል፣የሙስና ደመና እና የሚለዋወጠው የክህደት ጥላ ውጤት እየተሰማን ነው።ጨለማ የሴጣን መገኘት ብቸኛ ማሳያ እንዳይመስልክ አስተውል እሱ ብቻውን ትልቅ የጨለማ ጌታ የሆነ አለ።“ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎነበር”። (ዘፍጥረት 1፥2)ብርሀን ከመሆኑ በፊት […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ጆይስ ሜየር በሕይወታችን ውስጥ ከእግዚአብሄር መገኘት የበለጠ ዋጋ ያለው ነገር የለም ፡፡ ስለሆነም ስለ እግዚአብሔር መገኘት እናቅባት የማስተማር አላማዬ ሙሉ በሙሉ እና በፍጥነት እርሱን የመታዘዝ ፍላጎትዎን መጨመር ነው፡፡ ምክንያቱምእግዚአብሔርን በምንወደው ፣ በምንታመንበት እና በታዘዝነው መጠን ቅባቱ በሕይወታችን ውስጥ የበለጠ ጠንካራይሆናል።እግዚአብሔር አሁን ላይ ለእርስዎ ያለው ፍቅር ፍጹም ፣ ሙሉ ፣ የተሟላ እና ቅድመ ሁኔታ የሌለው ነው። […]
READ MOREDATE : June 9, 2021 AUTHOR : Secondary AdminCOMMENTS : No Comments
ቢል ዊዝ : አንዳንድ ሰዎች አምላክ ሁሉን ኃጥያት በ እኩል ያያል ሲሉ ይናገራሉ ። አንዱ ኃጥያት ከሌላው አይከፋም ። እነዚህ አረፍተ ነገሮች በእውነት ልክ አይደሉም አማኝ ያልሆኑ ሰዎች ልብ ሊሉ የሚገባው ነገር እግዚአብሔር ሁሉንም ኃጥያቶች አንድ ዓይነት አድርጎእንደማይመለከት ማወቅ አለባቸው ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ የተለያዩ የኃጥያት እና የቅጣት ደረጃዎችን ያስቀምጣል፡፡ በክፋት ደረጃ ቀዳሚ የሆነ ኃጥያት አለ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ኬሮል ፒተርስ-ታንክስሊ : ቃልኪዳንን በማፈረስ የሚጠፋ ጋብቻ፡፡ የሚመራው ማህበረሰብ የጣለበትን እምነት የሚከዳ የህዝብ መሪ፡፡ ወሲባዊ ወይም የገንዘብ እንዝላልነት ውስጥ የተያዘ ፓስተር፡፡ ተሃድሶ የሚቻል ነውን? ተሃድሶ ምን ይመስላል? ወደነበረበት ለመመለስ ምን ያስፈልጋል? የወንጌል መልእክት የኢየሱስ አጠቃላይ አገልግሎት ተሃድሶ የሚቻል እንደሆነ ነው፡፡ ኢየሱስ ወደ እርሱ የመጣው ማንንም ዞር አላደረገም፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ ወደ ኢየሱስ መገኘት የገባ ማንም ከጽድቅ ውጭ ሌላ ማንኛውም ነገር ተቀባይነት አለው ብሎ አያስብም፡፡ በምንዝር እንደ ተያዘችው ሴት ታሪክ (ዮሐ 8፡2-8)፤በቤተሳይዳ በውኃ ገንዳ የነበረው የሽባ ሰው ታሪክ (ዮሐ 5፡2-14) እና ጴጥሮስ ኢየሱስን ከከዳው […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2024