በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

ታሪክ

መጽሐፍ ቅዱስ አውግስጦስ ቄሳርን መጥቀሱ ለምን ግድ ይለናል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ማርክ ዲሪስኮል : “በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች” (ሉቃስ 2: 1)። የሉቃስ 2 የመክፈቻ ዓረፍተ-ነገር ጸሐፊው ለታሪካዊ ዝርዝር ሁኔታ ታላቅ ትኩረት እንደሚሰጥ ያሳያል። ሉቃስ፣ ኢየሱስ በተወለደበት ጊዜ ላይ ገዢ ከነበረዉ ከአውግስጦስ ቄሳር ጋር ያስተዋውቀናል። አውግስጦስ ቄሳር በዓለም ታሪክ ውስጥ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ የፖለቲካ መሪ ነበረ። በወቅቱም በአለም ከነበሩ ግዛቶች መካከል ረጅም ዘመናት የቆየች፣ ታላቅ፣ ታዋቂ እና ሰፊ የሆነችውን የሮሜን ግዛት ተቆጣጥሮ ነበር። እሱም የጁሊየስ ቄሳር የጉዲፈቻ ልጅ ነበር። “አውግስጦስ” […]

READ MORE

የማበሻውን ጨርቅ እናንሳ _ ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው : መደረቢያውን አኑሮ የማበሻውን ጨርቅ በማንሳት የደቀሙዛሙርቱን እግር አጣጥቦ ካበቃ ቡኋላ እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣተብ ይገባችሁዋል በማለት ነበር ማንኛችንም ልንቀበለውና በሕይወታችን ሰርፆ ሊገባ የሚገባውን መልዕክት ክርስቶስ ለተከታዮቹ ያስተላለፈው፡ አንዳንድ ክርስትያኖች ይህን ክፍል ቃል በቃል አሊያ ጥሬ ትርጉም ብቻ ላይ ስለሚያተኩሩ ‹‹ […]

READ MORE

አስተምህሮተ እግዚአብሔርና ሥነ-ሰው ከቅደሳት መጻሕፍት አንጻር

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : 1.የእግዚአብሔር ሕልውና(መኖር) በመጽሐፍ ቅዱስ ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጀመሪያው ቁጥር ላይ የምናነበው ‹‹በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ›› የሚለውን ነው ከዚህ ቁጥር እንደምንረዳው ሰማይና ምድር ከፈጠራቸው በፊት እግዚአብሔር መኖሩን ነው ከዚህም የተነሳ ሁሉም ነገር አንድም ሳይቀር ከእነርሱ ሕልውና የመነጨ እንጂ በራሱ ሕላዊነት ያገኘ ነገር እንደሌለ እንረዳለን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በጊዜው ለነበሩት […]

READ MORE

መጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ቅርስ ቅፍርናሆም

DATE : November 25, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ናሁሰናይ አፈወርቅ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 ፡ በእስራኤልና በዮርዳኖስ አካባቢ ከ100 በላይ የሚሆኑ ጥናታዊ ምክራቦች የተገኙ ሲሆን ብዙዎቹም በገሊላ አውራጃ የተገነቡ ነበሩ የሥነ ቅርስ ጠበብትም ምኩራቦችን እንደይዘታቸው ከፋፍለው አስቀምጠዋል የምኩራቦቹ ፊት ወደ እየሩሳሌም አንጻር ሆኖ ብዙዎችም ባለሦስት በር ነበሩ የመቅደስ ሥፍራ ከሚታይባቸው የገሊላ ምኩራቦች መካከል በቅፍረናሆም ያሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ቅፍረናሆም ቴስሁም በሚባል ቦታ ከገሊላ ናሕር በስተሰሜን […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox