በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

መጽሐፍ ቅዱስ

ስለ መጨረሻ ቀናት የመጀመሪያው የገና በዓል ምን ሊነግረን ይችላል

DATE : June 10, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጋሪ ከርቲስ: የዚህ ዓመት መገባደጃ በምድር ላይ የመጨረሻው የገና በዓላችን ሊሆን እንደሚችል አስበው ያውቃሉ? ክርስቶስ የሚመለስበትትክክለኛ ቀን እና ሰዓት ከአባቱ በስተቀር ማንም አያውቀውም (ማቴ. 24፡36) ፡፡ ለማያምነው ሰዎች በኖህ ዘመን የጥፋትውሃ ዓለምን በወረረበት ጊዜ እንደተደተገ ሁሉ ሰዎች በመደበኛነት የሚያደርጉትን ማለትም በመስክ ላይ ሲሰሩ ፣ በወፍጮ ሲፈጩባልጠበቁት ጊዜ እንደተከሰተው የጥፋት ውኃ ዛሬም ባልጠበቁት መልኩ የክርስቶስ ልጅ […]

READ MORE

አብዛኛውን ግዜ ከአውድ ውጭ የሚቶረገሙ 7 ገናና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ታሊዛ ቤከር፡ ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ በአስደናቂ አነጋገር የተሞላ ቢሆንም ፣ የተወሰኑ ጥቅሶች በ ፖፕ ባሕል መሰረት በቀናተኛ መንፈስላይ ይነሳሉ። ሰዎች የሚወዷቸውን ጥቅሶችን በሚጠቅሱ በኪነጥበብ ፣ በኩባያ ፣ በጋዜጣዎች ፣ በአለባበስ ወይም ንቅሳት ላይኢንቨስት ያደርጋሉ ፡፡ ሆኖም ፣ በጣም ገናና ከሆኑት ጥቅሶች መካከል አንዳንዶቹ በሚያሳዝን ሁኔታ ከእውነተኛ የቅዱስ ጽሑፋዊአውዳቸው በተቃራኒ የተረዱ ናቸው ፡፡የቅዱሳት መጻሕፍትን አለአግባብ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox