በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

መንፈስ ቅዱስ

በምድር ላይ በጣም አደገኛ ሰዎች

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

አር.ቲ. ኬንዳል: አሁን ያለንበት የተደራረበ የጭካኔ ቀውስ – የ C O V ID -19 ሁኔታ እና ህዝባዊ አመፅ በምድር ላይ ወደ ቀጣዩ የእግዚአብሔርታላቅ እርምጃ ያመራሉ የሚል እምነት አለኝ። ይህ የሚመጣው ብልህ ሰዎች በእውቀት አምላኪዎች እግዚአብሔርን መኖርስለሚያምኑ አይደለም። ደግሞም አይመጣም ምክንያቱም ህጉ ብጥብጡን ለማረጋጋት ይረዳል ክትባቶቹም የኮሮናቫይረስን ችግርንያቆማሉ ፡፡ የሚቀጥለው የእግዚአብሔር ታላቅ እርምጃ የሚመጣው በመቶዎች የሚቆጠሩ […]

READ MORE

የመንፈስ ቅዱስን የቅብዓት ኃይልን እንዴት መክፈት ይቻላል?

DATE : June 9, 2021 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆይስ ሜየር በሕይወታችን ውስጥ ከእግዚአብሄር መገኘት የበለጠ ዋጋ ያለው ነገር የለም ፡፡ ስለሆነም ስለ እግዚአብሔር መገኘት እናቅባት የማስተማር አላማዬ ሙሉ በሙሉ እና በፍጥነት እርሱን የመታዘዝ ፍላጎትዎን መጨመር ነው፡፡ ምክንያቱምእግዚአብሔርን በምንወደው ፣ በምንታመንበት እና በታዘዝነው መጠን ቅባቱ በሕይወታችን ውስጥ የበለጠ ጠንካራይሆናል።እግዚአብሔር አሁን ላይ ለእርስዎ ያለው ፍቅር ፍጹም ፣ ሙሉ ፣ የተሟላ እና ቅድመ ሁኔታ የሌለው ነው። […]

READ MORE

ይህ መለኮታዊ ቅባት እንዴት በመንፈስ ቅዱስ እሳት ሊያቀጣጥላችሁ ይችላል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ሐና በትክክል መሲሑን አገኘችው እናም በዚህ ምክንያት ስለ መምጣቱ ቤዛን ለሚሹ ሁሉ የመናገር ፍላጎት ተሞላች፡፡ ኢየሱስን ያገኙት ሴቶች ታላላቅ ሰባኪዎች እና መነቃቅዮች ናቸው፡፡ በሐና ቅባት የተሞሉ በዘመናችን ያሉ ሴቶች ከእግዚአብሔር ጋር ፊት ለፊት ጊዜአቸውን ያሳልፋሉ የእርሱን ግርማ እየተመለከቱ፣ የከበረ መገኘቱን እየተላመዱት እና በጸሎት በኩል የልብ ምቱን እያዳመጡ፡፡ በሐና ቅባት የተሞሉት የኢየሱስን ፍቅር እውነታ በሚነድ ፍቅር […]

READ MORE

ሳያስቡት የእግዚአብሔርን ክብር እየዘረፉ ይሆን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶግ ዌይስ ፣ ፒኤችዲ : ጌታ የመልከ ጼዴቅን መገለጥ የሰጠኝን ሌሊት ፈጽሞ አልረሳውም  በጋብቻ ውስጥ የጠበቀ ቅርርብ ላይ ለመወያየት ወደ ናፕልስ ፣ ፍሎሪዳ በመጓዝ ላይ ነበርኩ ፡፡ በበረራ ላይ ትንሽ ተኛሁ ፣ ለመጸለይም ጊዜ አገኘሁ እና በመጨረሻም እኩለ ሌሊት አካባቢ ደረስኩ ፡፡ በእረፍቴ ምክንያት በጣም ንቁ ነበርኩ ፣ ስለሆነም ጌታን ምን ማንበብ እንዳለብኝ ጠየቅሁት ፡፡ እሱም ኦሪት ዘፍጥረት 14 ን ነገረኝ ፣ከ ጌታ ጥሩ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ነበር ፡፡ ቀጥሎም የተከሰተው ነገር ሕይወቴን ለዘላለም ለውጦታል። በዚያ የሆቴል ክፍል ውስጥ ብቻዬን እግዚአብሔር በቃሉ ሊያሳየኝ የነበረው ነገር ፣ የሆነ ከእርሱ በ 20 ዓመታት ዉስጥ አይቼው እና ሰምቼው የማላውቀዉ ነገር ነበር የአራት ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅንና ከአምስት ዓመት በላይ ሴሚናርን በመጨመር፡፡ ርዕሰ ጉዳዩ? የነቢያት አገልግሎት ፣ በተለይም የእግዚአብሔርን ማስተዋል የፈለግኩበት ርዕስ ፡፡ ትንሽ መረጃን ለማግኘት ወደ ዘፍጥረት 14 ከእኔ ጋር ይሂዱ ፡፡ በአብራም ዘመን አምስት ነገሥታት ከ አራት ነገስታት ጋር የተዋጉበት ታላቅ ጦርነት ነበር (አብራም በእግዚአብሔር ከመሰየሙ በፊት) ፡፡አንድ ሠራዊት ጠላትን ድል በሚያደርግበት ጊዜ ጦርነቱን ያሸነፉት ከተሸንፉት ከብር፣ ከወርቅ፣ ከልብስ እና  ከፈረሶች መካከል እንዲሁም ከተሸናፊዎች የተያዙትን የሰው ምርኮ እንደሚወሰድ ተለምዶ ይገለፅ ነበር ፡፡ በዚህ ዘገባ ውስጥ ከተያዙትእና ከተወሰዱት አንዱ አብራም ልቡ በጣም ይወደው የነበር የወንድሙን ልጅ ሎጥ ነው ፡፡ ሎጥ በሰዶም በኮሎዶጎምር ጦርነቱን ካሸነፈው ንጉስ ይዞታ ክፍል ይኖር ነበር ፡፡ አብራም ሎጥ ምርኮኛ መሆኑን በሰማ ግዜ ማንም ማኅበራዊ ኢፍትሃዊነትን ያየ ንጉስ የሚያደርገዉን አደረገ ፡፡ የኮሚቴ ስስብሰባ ነበረው! በእርግጥ ፣ አብራም ንጉሥ ነበር ነገሥታት ደሞ ኮሚቴዎች አይልጉም ፡፡ ከሠራተኞቹን 300 […]

READ MORE

መነቃቃት እየመጣ ነው

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳኒኤል ኬ. ኖሪስ : ላለፉት በርካታ ወሮች ባገለገልኩባቸው ቦታዎች ሁሉ ቀላል ጥያቄን ጠይቄያለሁ: ”በጣም በወሳኝ እና በረጅም ጊዜ የሽግግር ወቅት ውስጥ ምን ያህል ይሰማቸዋል?” ምላሹ ሁል ጊዜ የሚያስጨንቅ ነው። በቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉም እጆች ማለት ይቻላል እውነታውን ያረጋግጣሉ ፡፡ ብዙዎች ይህንን ሲያነቡ እርስዎም ሽግግር እየተሰማዎት እንደነበረ ሊመሰክር ይችላል። እኔ የምጽፈው ብዙዎች በግለሰብ ደረጃ የሚሰማቸው ነገር በእውነቱ […]

READ MORE

የትንቢት ማንቂያ: በጥሪዎ ውስጥ ንቁ ይሁኑ!

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቢል ዩንት : “ሕፃኑም (መጥምቁ ዮሐንስ) አደገ በመንፈስም ጠነከረ ፣ ለእስራኤልም እስከታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ” (ሉቃስ 1:80) ።በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ወንዶች ፣ ሴቶች እና ሕፃናት ለተወሰነ ለየት ያለ ወቅት የተወለዱ ይመስላል ፡፡ እነሱ ለብዙ ዓመታት አልሰሙም ነበር ፣ እናም በድንገት ፣ ስማቸው ከትውልድ እስከ ትውልድ የቤተሰቡ ቃል ሆነ። ከኢየሱስ መወለድ በኋላ እንኳን ፣ በ 12 ዓመቱ በቤተመቅደስ እስከሚታይ ድረስ አይሰማም ፡፡ እሱ ከወላጆቹ ርቆ የሄደ ያለጊዜው ማሳያ ይመስላል ፡፡ ከ 12 ዓመት እስከ 30 ዕድሜው ድረስ የጠፋ መስሎ ነበር ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሊነግረን የሚችለው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ያድገ […]

READ MORE

ለምን መንፈሳዊ የንግግር ሕክምና ያስፈልገኛል /ያስፈልጋችኋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቤኪ ሃርሊንግ : ሁለቱ የልጅ ልጆቼ በንግግር ህክምና ውስጥ ናቸው ፡፡ በሐቀኝነት አንዳንድ ጊዜ እኔም የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልገኝ ይሰማኛል! እናንተስ? አንደበታችሁ ችግር ውስጥ ያስገባችኋል? አውቃለሁ – የኔም! የመጽሐፈ ምሳሌ ጠቢብ ጸሐፊ እንደ ጻፍው፣ “ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው” (ምሳ 18፡21)፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ጻፍው፣ “እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ […]

READ MORE

ዛሬ ተሐድሶን ለመመልከት ለምን ተሳነን

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳንኤል ኬ. ኖሪስ : ታህሳስ 7 1941 ፤ ጃፓን ፐርል ሃርበር በሚባል ቦታ አሜሪካ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት አድርሳ ነበር ።ይህ በፓሲፊኩ የጦር ክፍል ላይ በደረሰው ጥቃት ሀገራችን 2403 ዜጎቻን አጣች።በቀጣዩ ቀን ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት ጥቃቱ በአሰቃቂነቱ እና አሳፋሪነቱ የሚታወስ ነው ሲሉ ለሀገሪቱ ተናገሩ። ያም ጥቃት አሜሪካ 4 አመት ለቆየ እና 400,000 ዜጎቿን ላሳጣት አለምአቀፋዊ ግጭት ውስጥ […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ያሉ ብልሹ እሴቶችን ማስወገድ ይፈልጋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋርያስ : በ 2002 ረዘም ባለ የ ጾም እና የጸሎት ጊዜ ዉስጥ በነበርኩበት ወቅት ከእኔ በላይ ከመስታወት የተሰራ ጣራ አይ ነበር፤ በአገልግሎቴ የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ሞገስ፣ ቅባት፣ ሃይል፣ የተከፈቱ በሮች፣ ተጽዕኖ እና ሌሎችም ከሌላኛው በኩል ነበሩ። ነገር ግን እኔ ጣራ ጣራውን ሳይ እግዚአብሔር አምላክ ወደታች እንዳይ እያመለከተኝ ስለቆምኩበት መሰረት እና ስለ ባህሪዬ ይናገረኝ ነበር። በወቅቱ ጽፌው […]

READ MORE

መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዴሪክ ፕሪንስ : መነቃቃት እንዲመጣ ምን ይጠይቃል? በደቡብ አፍሪካና ናሚቢያ ውስጥ ናማኳላንድ የሚባል አንድ ልዩ ቦታን የሚመለከት ምስል ላካፍላቹ። ናማኳላንድ የተለመደ ስፍራ አይደለም ምክንያቱም ለብዙ ወሮች ከሌሎች በተለየ ሁኔታ ምንም ዝናብ አያገኝም። መሬቱ በሙሉ ደረቅ፣ እርባታና እፅዋት የሌለበት ሥፍራ ነው። ይሁን እንጂ የበልግ ዝናብ በሚጥልበት ጊዜ ይህ ክልል በተዋቡ አበቦች ያሸበረቀ ይሆናል። ምንም እንኳ በሺዎች የሚቆጠሩ የአበቦች ዘር በመሬቱ ግፅታ ውስጥ ተቀብሮ ያለ ቢሆንም፤ ፈክቶ እንድዲያብብ ግን ዝናብ መኖሩን ይጠይቃል። ዛሬም ቢሆን […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox