DATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 : የትውልድ ሥፍራዬ ክልል 11 ከፊቾ ዞን ኮዳ ቀበሌ የሚባለው ምነደር ነው በሕጻነቴ ዓይኔን ሕመም ስሰቃይ ቆይቼ በ7ዓመቴ ሁለቱም ዓይኖቼ አብጠው ፈነዱና ፈሰሰ ወላጆቼም ለሚያመልኩት ቃልቻ (ውቃቢ) ‹‹ዳማሰንዶ ለሚባለው ብዙ መስዕዋት አቀረቡ በሕክምናም ብዙ ደከሙ ገንዘባቸው ባከነ ተስፋም ቆረጡ ዕድሜዬ ለአቅመ አዳም እስከሚደርስ ድረስ በዚህ ዓለም ርኩሰት ተሞልቼ መጠጥ በመጠጣት በመዝፈን […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
እህታችሁ ሰዓዳ መሀመድ ከጅቡቲ ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : ዕድሜዬ ከመማር በቀር ለሌላ ለምንም ነገር ሳይደርስ የጫት የሲጋራ እና የመጠጥ ተገዢ ሆንኩኝ፡፡ ከዚያም ዕድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ሲደርስ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በሠይጣን ምሪት የመኖሪያ ስፍራዬን ቀየርኩ፡፡ ወደ ቡና ቤቶች መንደር አመራሁ ተዋናይም ሆንኩ፡፡ ከዚህ ሁኔታ በኋላም አይን አለኝ አላይም ጆሮ አለኝ አልሰማም፡፡ በምደርስበት አካባቢ ሁሉ የታወኩ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ከብርሀን መፅሔት : ከቢሮው አስተባባሪ ጋር ከአቶ እንዳልካቸው ሳህሌ ጋር ነበር በቢሮአቸው ያደረግነው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ተስተናግዷል፡፡ ብርሀን፡- የወጣት ለክርስቶስ ዳራና እንቅስቃሴ ምን ይመስላል? አቶ እንዳልካቸው፡- የኢትዮጵያ ወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት እንቅስቃሴ የጀመረው አሁን ባለበት ሁኔታ ቢሮ ተቋቁሞና ቦርድ ተመስርቶ አልነበረም፡፡ በጥቅምት ወር 1983 ዓ.ም ከበርተን ወጣት ለክርስቶስ በሚስተር ኒክ የሚመራ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስአበባ ይመጣል፡፡ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት ታህሳስ 1984 ቁጥር 1 : ገና ልጅሳለሁ እግዚአብሔርን እንዲሁ እፈራዋለሁ ሃያልነቱ ታላቅነቱነና ፈዋሽነቱን ግን አላውቅም ነበር እሱግን ቀድሞውንም ያውቀኛል ማለት እችላለሁ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ በተለያዩ በሽታዎች ተለከፍኩ በተለይ የሆድህመምና የራስ ምታት በሽታዎች ክፉኛ አሰቃዩኝ ያምሆኖ ትምህርቴን ከሞላጎደል ተከታትያለሁ ዘጠነኛ ክፍል ስደርስ ግን ራስ ህመም ከምንግዜውም በላይ ስለባሰብኝ ትምህርቴን ለማቋረጥ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ከወጣቶቹ ጋር በተደረገ ቆይታ – ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 27 : በዚህ እትማችን በወጣቶች ዙሪያ አንዳንድ ነጥብ በማንሳት ሐሳቦችን አንሸራሽረናል፡፡ በተለያየ ቦታ እንደ ትኩስ ኃይልነቱ የሚጠቀሰው ወጣት የበጎውንም ሆነ የክፉውን ዓለም ታቃፊ እንዲሆን ብዙ ጥሪ ይቀርብለታል፡፡ የዕድሜው ክልል ከአካላዊና ሥነ ልቦናዊ ይዘቱ አኳያ ሩጫ የበዛበት ስለሆነ ለሕይወት ዘመኑ የሚሆን መልካምም ሆነ ክፉ ስንቅ ሊሰንቅበት ይችላል፡፡ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዴቪድ ዊልከርሰን ጽፎት ናን ኤልኤዘር እንደተረጎመው : መደረቢያውን አኑሮ የማበሻውን ጨርቅ በማንሳት የደቀሙዛሙርቱን እግር አጣጥቦ ካበቃ ቡኋላ እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣተብ ይገባችሁዋል በማለት ነበር ማንኛችንም ልንቀበለውና በሕይወታችን ሰርፆ ሊገባ የሚገባውን መልዕክት ክርስቶስ ለተከታዮቹ ያስተላለፈው፡ አንዳንድ ክርስትያኖች ይህን ክፍል ቃል በቃል አሊያ ጥሬ ትርጉም ብቻ ላይ ስለሚያተኩሩ ‹‹ […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 29 : 1.የእግዚአብሔር ሕልውና(መኖር) በመጽሐፍ ቅዱስ ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጀመሪያው ቁጥር ላይ የምናነበው ‹‹በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ›› የሚለውን ነው ከዚህ ቁጥር እንደምንረዳው ሰማይና ምድር ከፈጠራቸው በፊት እግዚአብሔር መኖሩን ነው ከዚህም የተነሳ ሁሉም ነገር አንድም ሳይቀር ከእነርሱ ሕልውና የመነጨ እንጂ በራሱ ሕላዊነት ያገኘ ነገር እንደሌለ እንረዳለን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በጊዜው ለነበሩት […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ናሁሰናይ አፈወርቅ ብርሃን መፅሔት ቁጥር 32 ፡ በእስራኤልና በዮርዳኖስ አካባቢ ከ100 በላይ የሚሆኑ ጥናታዊ ምክራቦች የተገኙ ሲሆን ብዙዎቹም በገሊላ አውራጃ የተገነቡ ነበሩ የሥነ ቅርስ ጠበብትም ምኩራቦችን እንደይዘታቸው ከፋፍለው አስቀምጠዋል የምኩራቦቹ ፊት ወደ እየሩሳሌም አንጻር ሆኖ ብዙዎችም ባለሦስት በር ነበሩ የመቅደስ ሥፍራ ከሚታይባቸው የገሊላ ምኩራቦች መካከል በቅፍረናሆም ያሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ቅፍረናሆም ቴስሁም በሚባል ቦታ ከገሊላ ናሕር በስተሰሜን […]
READ MOREDATE : November 25, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
የዮሐንስ ራዕይ : በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። በወንዙም ወዲያና ወዲህ በየወሩ እያፈራ አሥራ ሁለት ፍሬ የሚሰጥ የሕይወት ዛፍ ነበረ፥ የዛፉም ቅጠሎች ለሕዝብ መፈወሻ ነበሩ። ከእንግዲህም ወዲህ መርገም ከቶ አይሆንም። የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል፥ ባሪያዎቹም ያመልኩታል፥ ፊቱንም ያያሉ፥ ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል። ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ […]
READ MOREDATE : October 22, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ብርሃን መፅሔት 1989 ቁጥር 32 : ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው በሥራ ላይ ከተሰማሩ ከአንድ አመት በኋላ አንድ ቀን ዳኒ ከሚወዳት እጮኛው ከጃኔት ደብዳቤ አገኘ የእኔና የአንተ እጮኛምነት መተሳሰር እዚሁላ መብቃት አለበት የሚለውን ዓረፍተ ነገር እንዳነበበ ዓይኑን ማመን አቅቶት ፈዞ ቀረ ዳኒና ጃኒት ለመጀመርያ ጊዜ የተገናኙት ገና የሁለተኛ አመት ተማሪዎች እያሉ ነበር የተለያ መንፈሳዊ ስብሰባዎችን አብረው ተካፍለዋል መልካም […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2024