በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

አዳዲስ ጽሑፎች

ሰማያዊ ራዕይ በገሃዱ አለም ለምን መገለጥ ያስፈልገዋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጊሌርሞ ማልዶናልዶ : መገለጥን በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን፥ 1) ጠቅላላ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ጊዜ እና ቦታ ሳይለይ ራሱን የገለጠበት ነው። 2) ልዩ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር በሆነ ጊዜ ለመረጠው ሰው ራሱን የሚገልጥበት የመገለጥ አይነት ነው። መገለጥ በአሁን ውስጥ የእግዚአብሔርን ልብ የሚያሳየን ነው። ክስተት ደግሞ ያንን መገለጥ በተጨባጭ የሚያስረግጥልን ነው።መገለጥ እና ክስተት የማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው፤ ይህ ማለት ከመንፈሳዊ ክስተት ውጭ የሆነ […]

READ MORE

እግዚአብሔር ስለምን በቅዱስ መንፈሱ ሊያጠምቃችሁ ይፈልጋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ቻሪቲ ካያምቤ : ኢየሱስ ከሞተ፣ ከተቀበረ፣ ከሞትም ከተነሳ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ የመጨረሻ ትእዛዛትን ሰጥቶ ነበር።ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የነገራቸው ነገር አብ ቃል የገባውን እንዲጠባበቁ ነበር። አንድ ሰው ከመሄዱ በፊት የሚናገረው ነገር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። የኢየሱስ የመጨረሻ ንግግሩ “በመንፈስ ቅዱስ ከመጠመቃችሁ በፊት ወዴትም እንዳትሄዱ” የሚል ነበር። ለምንድን ነው እነደዚያ እንዲሆን ያስፈለገው? ይህ ልምምድ የእርሱ ምስክሮች ለመሆን የሚያሰፈልጋቸውን ሃይል […]

READ MORE

ኢየሱስ እያለቀሰ ሳለ እናንተ አንቀላፍታችኋልን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ኬሮል ምክላውድ : ኢየሱስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርትን ከእርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደ ምትባል ሥፍራ ወሰዳቸው። እነርሱም እየሱስ በታቦር ተራራ በተለወጠ ግዜ አብረዉት የነበሩት ናቸው። ኢየሱስ በብርታት ከእርሱ ጋር በፀሎት እንዲቆሙ የፈቀደው ሦስቱ፤ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ ነበሩ። እነርሱም ከኢየሱስ ጋር ቅርበት ነበራቸው። በልጆች ጫወታ ሲስቅ ሰምተውታል እንዲሁም በአልዓዛር መቃብር ስፍራ አምርሮ ሲያለቅስ አይተውትም ነበር። መልካም ሥራን ብቻ ከሚያደርገው ሰው ጋር […]

READ MORE

መጽሐፍ ቅዱስ አውግስጦስ ቄሳርን መጥቀሱ ለምን ግድ ይለናል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ማርክ ዲሪስኮል : “በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች” (ሉቃስ 2: 1)። የሉቃስ 2 የመክፈቻ ዓረፍተ-ነገር ጸሐፊው ለታሪካዊ ዝርዝር ሁኔታ ታላቅ ትኩረት እንደሚሰጥ ያሳያል። ሉቃስ፣ ኢየሱስ በተወለደበት ጊዜ ላይ ገዢ ከነበረዉ ከአውግስጦስ ቄሳር ጋር ያስተዋውቀናል። አውግስጦስ ቄሳር በዓለም ታሪክ ውስጥ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ የፖለቲካ መሪ ነበረ። በወቅቱም በአለም ከነበሩ ግዛቶች መካከል ረጅም ዘመናት የቆየች፣ ታላቅ፣ ታዋቂ እና ሰፊ የሆነችውን የሮሜን ግዛት ተቆጣጥሮ ነበር። እሱም የጁሊየስ ቄሳር የጉዲፈቻ ልጅ ነበር። “አውግስጦስ” […]

READ MORE

የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው እንላቸው የነበሩ ነገሮች ወደ ኋላ ይቀራሉ። ድንግዝግዝ የነበረው ሕይወታችን በብርሃን ይሞላል። የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል? ሕይወታችሁን መጥቶ እንዲቆጣጠረው ትፈልጋላችሁ? በ1992 እግዚአብሔር ባለቤቴን የጎበኝበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም። ከዛ […]

READ MORE

በመንፈሱ ቅብዓት እየረሰረሳችሁ ነው?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄ. ሊ ግሪዲ ፡ ጊዜን የኋሊት ተጉዛችሁ የመገናኛውን ድንኳን ማየት ብትችሉ በቅጽበት ትኩረታችሁን የሚስበው መቅደሱን በመኣዛ የሚያዉደው የቅብዓት ዘይት ነው። በድንኳኑ ውስጥ ያለ እቃ ሁሉ በዚህ ቅብዓት የረሰረሰ ነበር። ይህ ንጥር ቀረፋ፣ ከርቤ እና ሌሎች ቅመሞችን ከወይራ ዘይት ጋር በመቀላቀል ነበር የሚዘጋጀው። በዚያ ቅዱስ ቦታ ያለ ነገር ሁሉ በቅብዓቱ ዘይት እንዲቀባ እግዚአብሔር አምላክ ሙሴን አዞት ነበር፤ ድንኳኑ፣ […]

READ MORE

4 ትንቢታዊ ሕልምቻችሁን ለመረዳት የሚረዱ ቁልፎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ክሪስ ቫልተን ፡ በመንፈስ አለም ውስጥ ቀን ወይም ሌሊት እንደሌለ ታዉቃላቹ? እንዲያውም፣ መንፈሳቹ ሁል ጊዜ ንቁ ነው፣ ሰውነታቹ ተኝቶ ሳለ እንኳ። ከሙሉ ለሊት እንቅልፍ ዉስጥ በጦርነት እንደዘመተ ሰው ድካም እየተስማቹ ነቅታቹ ታዉቁ ይሆናል። እውነታው ግን እናንተ እንቅልፍ ብላቹ ምትሰይሙት፣ እንዲያውም መንፈሳቹ ከመንፈሳዊ አለም ጋር የሚጣመሩበት ልዩ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። ከዛ ባለፈ ግን፣ አጽናፈ ሰማይን የፈጥረ፣ ለእናንት ህይወት በእጅጉ ግድ የሚለው፤ እርሱ ሊያናግራቹ ፈልጎ ይሆናል።  ሁላችንም በታላቅ መገለጥ መጓዝ እንድንችል፣ ለሕልማችን የበለጠ ትኩረት የምንሰጥ ከሆነ ለህይወታችን ግንዛቤ እና ታዕምራዊ ስልት እንድናገኝ […]

READ MORE
!5 Keys for Dream

15 ለሕልም አተረጓጎም የሚጠቅሙ ቁልፎች

DATE : November 21, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶር. ጄምስ ጎል : በሕልም ቋንቋ ውስጥ መመላለስ እና የእግዚአብሔርን አእምሮ እና ልብ መንካት አስገራሚ እና አስደሳች ጉዞ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እርሱ በሕልም ዉስጥ የሰጠውን ራዕይ መረዳት እና መተርጎም ብዙውን ጊዜ ውስብስብ ብሎም ግራ የሚያጋባ ሂደት የሚሆንበት ጊዜ ይኖር ይሆናል። እነዚህ 15 ቁልፎች የሕልም አተረጓጎም ሂደትን ቀላል እንዲሆንላቹ ለማድረግ ይረዳሉ፡ በአብዛኛው፤ ህልሞች በመጀመሪያ በግለሰብ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language
WordPress Image Lightbox