DATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ዶ/ር ጆሴፍ መቴራ : በዚህ ጊዜ አብዛኛው የክርስቶስ አካላት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተግባራት በሚያስቡበት ጊዜ፣ ተሃድሶን፣ ታላቅ መነቃቃት፣ እና የእግዚአብሔር ኃይል መገለጥን ያስታውሳሉ። ምንም እንኳ ሁላችንም ስለ ቤተክርስቲያን መነቃቃት እና እድሳት ማውራት የምንወድ ቢሆንም፣ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ብሎም ለዓለም ወሳኝ የሆኑ ሌሎች በርካታ ተግባራቶች እንዳሉት መገንዘብ ይኖርብናል። በርግጥ ዛሬ ባሉት ማራኪ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ፣ መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ልብ ላይ ወቀሳን የማምጣት ተልእኮ በአብዛኛው ቸል የተባለ ይመስላል። ብዙ ሰባኪዎች የቤተ ክርስቲያናቸውን አባላትን ለማበረታታትና ለማነሳሳት ብቻ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ካቲ ዴግሮ : እርኩሳን መናፍስት ወደ ቤታችን ሾልከው ገብተው በመንፈሳዊ ውጊያን በመክፈት እንዲከብደን፣ እረፍት እንድናጣ፣ እና ድብርት እንዲሰማን ያደርጋሉ። እነዚህ እርኩሳን መናፍስት በመንፈሳዊ እርምጃችን ወደ ፊት እንዳንጓዝ ያደርጉናል እንዲሁም በስሜት እስራት ውስጥም ያስገቡናል። አጋንንቶች በተለያዪ መንገድ ወደ ቤታችን ሊገቡ ይችላሉ፥ በፊልም በዘፈን አዲስ በተገዙ እቃዎች አለቃ መናፍስት ከቤተሰብ የሚመጡ መናፍስት በምንጠቀምባቸው እቃዎች በጭቅጭቅ በበሽታ በመለያዬት በጓደኞች፣ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ጊሌርሞ ማልዶናልዶ : መገለጥን በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን፥ 1) ጠቅላላ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ጊዜ እና ቦታ ሳይለይ ራሱን የገለጠበት ነው። 2) ልዩ መገለጥ፥ ይህ መገለጥ እግዚአብሔር በሆነ ጊዜ ለመረጠው ሰው ራሱን የሚገልጥበት የመገለጥ አይነት ነው። መገለጥ በአሁን ውስጥ የእግዚአብሔርን ልብ የሚያሳየን ነው። ክስተት ደግሞ ያንን መገለጥ በተጨባጭ የሚያስረግጥልን ነው።መገለጥ እና ክስተት የማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው፤ ይህ ማለት ከመንፈሳዊ ክስተት ውጭ የሆነ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ቻሪቲ ካያምቤ : ኢየሱስ ከሞተ፣ ከተቀበረ፣ ከሞትም ከተነሳ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ የመጨረሻ ትእዛዛትን ሰጥቶ ነበር።ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የነገራቸው ነገር አብ ቃል የገባውን እንዲጠባበቁ ነበር። አንድ ሰው ከመሄዱ በፊት የሚናገረው ነገር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። የኢየሱስ የመጨረሻ ንግግሩ “በመንፈስ ቅዱስ ከመጠመቃችሁ በፊት ወዴትም እንዳትሄዱ” የሚል ነበር። ለምንድን ነው እነደዚያ እንዲሆን ያስፈለገው? ይህ ልምምድ የእርሱ ምስክሮች ለመሆን የሚያሰፈልጋቸውን ሃይል […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ጄምስ ጎል : በሕይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት በላይ አስፈላጊ የሆነ ልምምድ የለም። ከእርሱ ጋር አንድ ጊዜ መገናኘት ሕይወታችንን ሁሉ ነው የሚቀይረው። ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮች ይቀየራሉ፤ እይታችን ይቀየራል፤ በጣም አስፈላጊ ናቸው እንላቸው የነበሩ ነገሮች ወደ ኋላ ይቀራሉ። ድንግዝግዝ የነበረው ሕይወታችን በብርሃን ይሞላል። የእግዚአብሔርን ጉብኝት ተርባችኋል? ሕይወታችሁን መጥቶ እንዲቆጣጠረው ትፈልጋላችሁ? በ1992 እግዚአብሔር ባለቤቴን የጎበኝበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም። ከዛ […]
READ MOREDATE : November 29, 2019 AUTHOR : toleditCOMMENTS : No Comments
ጄ. ሊ ግሪዲ ፡ ጊዜን የኋሊት ተጉዛችሁ የመገናኛውን ድንኳን ማየት ብትችሉ በቅጽበት ትኩረታችሁን የሚስበው መቅደሱን በመኣዛ የሚያዉደው የቅብዓት ዘይት ነው። በድንኳኑ ውስጥ ያለ እቃ ሁሉ በዚህ ቅብዓት የረሰረሰ ነበር። ይህ ንጥር ቀረፋ፣ ከርቤ እና ሌሎች ቅመሞችን ከወይራ ዘይት ጋር በመቀላቀል ነበር የሚዘጋጀው። በዚያ ቅዱስ ቦታ ያለ ነገር ሁሉ በቅብዓቱ ዘይት እንዲቀባ እግዚአብሔር አምላክ ሙሴን አዞት ነበር፤ ድንኳኑ፣ […]
READ MORECopyright Hiyawkal © 2024